የደሴ ከተማ ነዋሪዎች በቀጠናው ለሚገኘው ሠራዊት ድጋፍ አደረጉ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም
በደሴና አካባቢው በግዳጅ ላይ ለሚገኘው ሠራዊት ማህበረሰቡ የተለያዩ ዓይነት የለስላሳ መጠጦችንና አልባሳትን ድጋፍ አድርገዋል።
የደሴ ከተማ ማህበረሰብ ያደረገው ድጋፍ በግዳጅ ላይ ለሚገኙ የሠራዊቱ አባላት ያለውን አጋርነትና የማይነጠፍ ድጋፍ ለመግለፅ ሲሆን ድጋፉም ህብረተሰቡና ሠራዊቱ በጋራ የሚያደርጉትን የአጋርነት ተግባር ያጠናክራል ሲሉ የክፍሉ አመራር ተናግረዋል። ዘገባው የዕዙ የሠራዊት ስነ-ልቦና ግንባታ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
https://dfmc.mod.gov.et/
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
https://www.facebook.com/fdredefense.official
Post #59777
4.17K
- ❤ 51
- 🙏 8
- 👍 5
- 😁 1