TGViewer
Channel Public Channel
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd

FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Subscribers
1.08K
Photos
1.8K
Videos
8
Links
16

Showing posts older than #2144 · Back to latest

Older Posts 20 shown
Post #2143 654
Denzel Washington life Advise will leave you speechless.

“ if you don’t fail, you are not even trying”

“To get something you never had, you have to do something you never did.”

ይህን ከብዙ አመት በፊት የሚነግረኝ ቢኖር ህይወቴ ካሳለፍኩት መጥፎ ጊዜ በእጅጉ የተሻለች ትሆን ነበር የሚለን ዴንዝል ብዙ የሚነግረን ንገር አለ........


በዕለተ ሰንበት ይህን ድንቅ መልዕክት አደመጥኩና ላካፍላችሁ ወድድኩ::

@jahABP አብይ የማርያም ልጅ ነኝ


ጠብቁኝማ....👣🦶🏿👣🦶🏿
Post #2142 598
AB PHOTOGRAPHY

እግዚአብሔር አምላክን ለማመስገን የሚያስፈልገን ንፁህ ልብ ብቻ ነው::
አምላክን ላለማመስገን ምክንያት መደርደር የሴጣን ተባባሪ መህን ነውና ::

በሁሉም አመስግነኑ በከፍታም በዝቅታም በማግኝትም በማጣትም በሕመምም በጤንነትም በሁሉም እናመስግነው የሰጠኽን ብዙ ነውና ተመስገንልን::
እህቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2141 615
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

#የአፋልጉኝ_ማስታወቂያ

ምሳ ሰዓት ካለፈ በኃላ ስራ ቦታዬ ላይ መፅሃፍ እያነበብኩ ድንገት ወንድሜ እባክህን ውሃ ታጠጣኛለህ የሚል ድምፅ ከንባቤ ገታኝ...

እሺ በደስታ አልኩትና ከተቀመጥኩበት ተነስቼ በጆግ ውሃና ብርጭቆ ይዜ ተመለስኩ
ኒኬል የለህም ብርጭቆህን እንዳላቆሽሽብህ አለኝ የዛኔ ነው በህይወት ውጣውረድ ጉስቁል ያለ ሰው መሆኑን ያስተዋልኩት::

ኧረ ችግር የለውም ወንድሜ ቢቆሽሽ ታዲያ ይታጠብ የለ እንዴ ጠጣ ጠጣ ችግር የለም ሃሳብ አይግባህ አልኩት::

በማፈር ስሜት ቢሆንም በደንብ ጠጣ እንደደከመው ያስታውቃል😔😔 ምግብ ይቅረብልህ ትበላለህ አልኩት☹️

ማስቸገር ባይሆንብኝ ብበላ ደስ ነው ሚለኝ አለኝ::
እሺ ቁጭ በል ምንም ችግር የለም ምን ይምጣልህ ስል ከትንሽዬ ምግብ ቤቴ ውስጥ ያሉትን መምግብ ዝርዝር ነገርኩት........

እሱም አንተ ደስ ያለህን አምጣልኝ መምረጥ አያምርብኝም አለኝና ፈገግ አለ

አሪፍ ያልኩትን አዘዝኩለት አቀራርቤለት ወደ መፅሃፌ ተመለስኩ

መፅሐፍ ማንበብ ጥሩ ነው ጥሩ ሰው እንድትሆን ምክንያት ይሆንሃል ያሰው የደረሰብትን እውቀትና የህይወት ተሞክሮም ታገኝበታለህ ታዲያ አንተ ከራስህ ህይወት ጋር እስማምተህ ስትጠቀምበት የተሟላ ሰው እንድትሆን ያግዝሃል አለኝ

አው ልክ ነህ ከመፅሐፎች ያገኝሁት እውቀት አያሌ ነው እራሴን እንዳገኝ ጥሩ ሰው እንድሆን አድርገውኛል::

በርታ እንዳትሰንፍ አለኝ

በሚገባ እሺ እሺ አልኩት
.
.
.
ምግቡን በልቶ ጨርሶ ሊሰናበትኝ ሲነሳ ታውቃለህ ከቦሌ መድሃኒዓለም እዚ አንተ ጋር እስክደርስ ድረስ ድረስ የገኝኃቸው ምግብ ቤቶች ሁሉ ተመላሽ ምግብ ካላቸው ስጠይቅ ነው የመጣሁት አንድም ቤት ግን አላገኝሁም በጣም እርቦኝ ነበር በጣም ትላንት ማታ የበላሁ ነኝ እዚ አንተ ጋር እራሱ ውሃ የጠየኩህ እነዛ ትልቅ ቤቶች ያላገኝሁ እዚህማ አላገኝም ብዬ ነው አንተ ግን ውስጤን ተረዳህልኝ አወከኝ አበላኽኝ አጠገብከኝ ፀሃዩንም እንደምታየው ነው በጣም አድክሞኝ ነበር ትንሽ ብቆይ ምወድቅ ይመስለኝ ነበር አመሰግንሃለሁ ጠግቤያለሁ እግዚአብሔር አምላክ የሚያጠግብህን ሀብት እሱ ይስጥህ የምትሰጠው አትጣ......ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮችን መረቀኝ እኔም አሜን ብዬ ተቀበልኩ::

እንዲህ ነው ትውውቃችን የጀመረው........

ከዛ ጊዜ ጀምሮ ከአንድ አመት በላይ ሁሌ አርብ አርብ ይመጣል አርብ ባይመጣ እንኳ ዕሁድ ይመጣል የሚፈልገውንም እንደምርጫው ይመግባል እንጫወታለን እንስቃለን........እኔ ባልኖር እንኳን በነፃነት ይመገብ ዘንድ ሰራተኞቹን አስተዋውቄው ስለነበር ባልኖርም እንደቤቱ ይሰማው ነበር እኔም በአቅሜ ማድረግ ምችለውን እያደረኩ ከሰዎችም እየጠየኩ የሚያስፈልገውን ለምስጠት እሞክር ነበር::

ሲሰናበትኝም ሁሌም ድምፁን ከፍ አድርጎ ነበር እኔም ምርቃቱን አሜን ብዬ እቀበላለሁ....


ብታዩ ሁሌም እጠብቀው ነበር ሲመጣ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ለኔ በረከቴ ነበር ታዲያ አሁን ይኽው ከተገናኝን ቤት ከመጣ ድፍን ሁለት ወር አለፈን በጣም አዝኛለሁ በጣም አዝኛለህ ስልክ የለው አልደውልለት ሚያድረውም ማደሪያ ቤቶች ስለሆን የት ብዬ ልፈልገው 😢😢🥺🥺 ምን ሆኖ ይሆን ብዬ እየተጨነኩ ነው ብዙ አርብና እሁዶች አለፉ ምን ሆኖ ይሆን😢😩🤔

አብዬ የእውነት ነው የምልህ ወንድሜ ስትለኝ የሚሰማኝን ደስታ ልነግርኽ አልችልም የምትለው ድምፁ አሁንም ጆሮዬ ስር ያቃጭልብኛል😢😢😩

ወንድሜ የት ይሆን ያለኽው??? እባክህ ና

ስም ፎቶ አድራሻ የሌለውግራ የገባው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ..........
እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ
ሀላችሁም ፀልዩልኝ.......🙏🙏🙏

ትልቅ ነገር አደረክ እንዳትሉኝ ምክንያቱም

ውሻን በወርቅ ጫማ ውሃ ያጠጣች ድንቅ አዛኝ እሩህሩህ እናት ወላዲተ አምላክ ናት ትምህርት ቤቴ::

ድንኳን በከተማ ዘርግቶ እንግዳን ሳያበላ እህል የማይቀምሰው የሁላችን አባት የአብርሃም ልጅ ነኝ::

በእነሱ አይን እንጂ በሰውኛ አይን አትዩኝ በእነሱ ስታይ ስራዬ ምንም ነውና.....

@jahABP ነኝ አስተያየታችሁን አድርሱኝ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2140 500
1.........2............3
Post #2139 526
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ😔😔😔😢😢😩😩



አነስ ያለች ማስታወቂያ............ጠብቁኝማ🦶🏿👣🦶🏿👣

@jahaABP ነኝ::
Post #2138 578
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

እኔ ለሰዎች ያን ያክል ተልቅ ነገር አደርጋለሁ የሚል እምነት የለኝም😔 ግን እነሱ የሚሰጡኝ ቦታ ትልቅ ይሆንብኛል ከሰጠኃቸው ነገሮች የገዘፈ ነው የሚመልሱልኝ እኔ ከማውራት ውጪ ምንም ማድረግ የማልችለውን ወንድማችሁ አብልጣችሁ በልባችሁ ቦታ ስለሰጣችሁኝ ስለምታከብሩኝ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሄር አምላክ ያክብርልኝ::


ሶል ወንድሜ ይኽን ድንቅ መፅሐፍ አክብረህ በስጦታ ስለሰጠኽኝ ከልብ አመሰግናለሁ😍🙏🥰
እሱ ያክብርልኝ አዲስ ለምትጀምረው ህይወትህ እመአምላክ ትርዳህ።
የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ስጦታ እኮ እኔ ነበርኩ መስጠት የሚገባኝ አሳፍረኽኛል😇🤭

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2135 666
AB PHOTOGRAPHY

ፍራፍሬ ነው ምናምን ብዬ ልዋሻችሁ አልፈልግም የውሃ ጠብታ ነው:: ካላመናችሁኝ ስልካችሁን ገልብጣችሁ ተመልከቱት😁😄😃 የቤቶችና የፎቁ ነፀብራቅ ልብ በሉ😁

@jahABP ነኝ አስተያየታችሁን አድርሱኝ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2134 635
ወይ ልክ መሆን

ዛሬ ብቻ የ46 ደቂቃ ውይይት እደረግን እኮ

በውስጥ መስመርም ስንት ሀሳብ እነሳችሁልኝ

ደስ ይላል እስኪ ሁላችሁም አውሩበት

@jahABP ነኝ
Post #2131 601
የሆነ ቀን ስለ ልክ መሆን voice እየተቀዳሁ ነበር ሰው ገባብኝና አቋረጥከት::

ልክ መሆን ምንድነው?? እኛ ልክ ነው ብለን ያሰብነው - ልክ መሆኑ በምንድነው ሚመዘነው??

እኔ ልክ ነኝ ሌሎች ልክ አይደሉም ማለት ነው??

እነሱ ልክ ናቸው ማለት እኔ ተሳስቻለሁ ማለት ነው??

ልክ አለመሆኔን ሲያስረዱኝ ለምን ለመቀበል ከበደኝ?? እኔ የእነሱን ልክ አለመሆን መሳሳት ስነግራቸው ለመቀበል እንደተቸገሩት ሁሉ ነው??

ወይስ ማድረግ አትችይም ወደሚለው ድምዳሜ ላይ ደርሰው ለኔ ሊወስኑልኝ እየሞከሩ ነው??

ሃሃሃሃ እንዳያስቡት

እቆይና ደሞ ውሳኔ ምወስንበት ደረጃ ላይ ነኝ እንዴ??? አስባለሁ........እኔንጃ ነኝም አይደለሁምም ሃሃሃሃሃ

ደሞ ተቆጣጥረው ሚያድኑኝ አይመስሉም..........


በመሃላችን ዝምታ ነገሰ........


ምን ትላለህ አልችኝ.................


ዝም አልኳት.......

ኡፍፍፍ............

እኔም ብሆን የምልሽ እንደነሱ ነው ግን እይታዬን አስተካክዬ ነገሮችን አንግላቸውን ቀይሬ ነው አሳምኜ ሀሳብሽን እንድትቀይሪ ማደርግሽ:: አንቺ ልክ አይደለሽም አላልኩም አልልሽም ግን እኔ ያሰብኩብት መንገድ ያንቺን ልክ አለመሆንጥርት አድርጎ ያሳይሻል ባይ ነኝ::

ልክ ለመሆኑ ላለመሆኑ ሳይሆን የአሁኑ ፍላጎቴ ነው በምትይው ውሳኔሽ ባንቺ ህይወት ላይ ምን ጥሩነገር ምንስ መጥፎ ነገር ያመጣል የቱ ጎኑ ይሰፋል ነው::

እንደቤተሰብስ ምን ያመጣብናል???




ወጣት ልጅ ነሽ ቆንጅዬ ሁሉም የኔ በሆነች ብለው የሚመኙሽ......... ልጅ ነሽ.........

ስልክ ተደወለልኝና ንግግሬን ገታሁ..........


#ከሷ_ጋር_የተደረገ_ቃለ_ምልልስ

በቅርብ ቀን

ጠብቁኝማ🦶🏿👣🦶🏿👣


አብይ የማርያም ልጅ ነኝ @jahABP
Post #2129 534
ሞትማ ለሁሉም የተገባ ነው ያንቺ ሞት ምንኛ ድንቅ ነው:: አንቺ በህይወታችን ድንቅ ነሽ

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት አደረሳችሁ::

አብይ የማርያም ልጅ ነኝ 😍🙏😘
Post #2128 534
እኔም ከልብ በጣም አመሰግናለሁእግዚአብሔር ያክብርልኝ #mahishoye እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ::🙏🙌🏿
Post #2126 498
ያበደ ፎቶ ነው እሁን ያነሳሁት::

የምር wallpaper ሲሆን እንዴት ያምራል መሰላችሁ
ጠብቁኝማ🦶🏿🙌🏿🦶🏿👣
Post #2123 491
ፍካሬ እውነት

ስብስብ ግጥሞች በዕውቀቱ ስዩም
Post #2121 497
ምሽታችንን በበዕውቀቱ ስዩም ግጥም ብንቋጨው

የምወደውና የማምንበት ግጥም

ጠብቁኝማ👣🦶🏿🦶🏿


@jahABP ነኝ
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →