AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
እኔ ለሰዎች ያን ያክል ተልቅ ነገር አደርጋለሁ የሚል እምነት የለኝም😔 ግን እነሱ የሚሰጡኝ ቦታ ትልቅ ይሆንብኛል ከሰጠኃቸው ነገሮች የገዘፈ ነው የሚመልሱልኝ እኔ ከማውራት ውጪ ምንም ማድረግ የማልችለውን ወንድማችሁ አብልጣችሁ በልባችሁ ቦታ ስለሰጣችሁኝ ስለምታከብሩኝ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሄር አምላክ ያክብርልኝ::
ሶል ወንድሜ ይኽን ድንቅ መፅሐፍ አክብረህ በስጦታ ስለሰጠኽኝ ከልብ አመሰግናለሁ😍🙏🥰
እሱ ያክብርልኝ አዲስ ለምትጀምረው ህይወትህ እመአምላክ ትርዳህ።
የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ስጦታ እኮ እኔ ነበርኩ መስጠት የሚገባኝ አሳፍረኽኛል😇🤭
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2138
578
