Post #2129 534 Jan 29, 2022, 13:43 UTC ሞትማ ለሁሉም የተገባ ነው ያንቺ ሞት ምንኛ ድንቅ ነው:: አንቺ በህይወታችን ድንቅ ነሽእንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት አደረሳችሁ:: አብይ የማርያም ልጅ ነኝ 😍🙏😘