TGViewer
Channel Public Channel
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6

ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6

@a1670

Subscribers
276
Photos
108
Videos
1
Links
4

Showing posts older than #331 · Back to latest

Older Posts 11 shown
Post #320 361

Forwarded from Ministry of Education Ethiopia

ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  • ❤ 1
Post #319 362
የምስጋና መልእክት

ለአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና ለአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች

ተማሪ አብራክ ነዋይ የልብ ቀዶ ህክምናውን በሰላም አጠናቆ ነገ ማለትም 4/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት በአርባምንጭ ይደርሳል የሚለውን አስደሳች ዜና በታላቅ ደስታ እናካፍላለን።

በዚህ አስቸጋሪ የህክምና ጊዜ ውስጥ ከጎኑ በመቆም በገንዘብ፣ በሞራል፣ በጸሎት እና በተለያዩ ድጋፎች የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

በተለይም፦

ለትምህርት ቤቱ ውድ ጓደኞቹ፣

ለክቡራን መምህራን፣

እንዲሁም ለመላው የአርባምንጭ ከተማ ማህበረሰብ፣

ያሳያችሁት ፍቅር፣ አንድነት፣ ርህራሄ እና ሰብአዊነት በእጅጉ የሚደነቅ ነው። ድጋፋችሁ የአንድ ተማሪ ህይወት እንዲታደግ ብቻ ሳይሆን ተስፋ እና ደስታን ለቤተሰቡ እና ለማህበረሰቡ ሁሉ አበርክቷል።

“እግዚአብሔር የሰጣችሁትን ቸርነት አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ የልባችሁንም መልካም ፍላጎት ይባርክ።”

ተማሪ አብራክ ነዋይ ወደ ከተማችን በሰላም ሲመለስ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን፤ ለወደፊት ትምህርቱን እና ህይወቱን በጤና፣ በሰላም እና በስኬት እንዲቀጥል ከልብ እንመኛለን።

ከልብ እናመሰግናለን!
Post #317 298
እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ተማሪ አብራክ ነዋይ ህክምናውን ጨርሶ ነገ ማለትም 4/12/2018ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ላይ ይገባል። ቤት ሄዳችሁ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ አድራሻ ልማት ግድብ ሰፈር ወንዴ(ቤቴል )ክሊኒክ ጋር። በስልክ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ
+251912790166 እናት (አካሌ ኃይሉ)
+251924442311 አባት (ነዋይ ደምሴ )
Post #313 324
እንኳን ደስ አለን። ተማሪ አብራክ ህክምናውን በፈጣሪ እና በደግ ኢትዮጵያን እርዳታ በሰላም ጨርሶ ሰኞ ወይም ማክሰኞ ወደ አርባምንጭ ይመለሳል ።
Post #309 500
Happy Birth Day to my kids .
Thanks my God.
22/11/2018E.C
  • ❤ 13
  • 👍 1
Post #305 492
  • ❤ 11
  • 👍 1
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →