Post #313 324 Aug 9, 2026, 05:02 UTC እንኳን ደስ አለን። ተማሪ አብራክ ህክምናውን በፈጣሪ እና በደግ ኢትዮጵያን እርዳታ በሰላም ጨርሶ ሰኞ ወይም ማክሰኞ ወደ አርባምንጭ ይመለሳል ።