TGViewer
Channel Public Channel
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6

ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6

@a1670

Subscribers
276
Photos
108
Videos
1
Links
4
Recent Posts 20 shown
Post #377 31
ነገ ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ትጀምራላችሁ። ይህ አዲስ ጉዞ በእውቀት፣ በስኬት፣ በጥሩ ሥነ-ምግባርና በብሩህ ተስፋ የተሞላ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ።
በተጨማሪም፣ ወደ ትምህርት ቤቱ ስትመጡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000548178979
የገቢ መጠን፦ 3,000 ብር
የአካውንቱ ስም፦ ጋሞ ባይራ ሞዴል ትምህርት ቤት ሥራ ማስኬጃ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ የተደረገበትን የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ እንድትቀርቡ አሳስባችኋለሁ።
ፈጣሪ ጉዟችሁን ይምራ፣ ይጠብቃችሁ፣ የትምህርት ዘመናችሁንም የተሳካና የተባረከ ያድርግላችሁ። 🙏📚
መልካም የትምህርት ጊዜ! መልካም ውጤት!
  • 👍 3
Post #376 82
🌿 ለውድ ተማሪዎቼ 🌿
ከዚህ በፊት በትጋት፣ በጽናትና በትምህርት ያሳያችሁት አበረታች አፈጻጸም ዛሬ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ እንድትሸጋገሩ አድርጓችኋል።

በዚህ መሠረት 29/1/2019 ዓ.ም. ዓርብ ዕለት ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመግባት የምትሄዱ ውድ ተማሪዎቼ፣ ይህ ጉዞ ለእያንዳንዳችሁ የስኬት፣ የዕውቀትና የታላቅ ህልም መጀመሪያ ይሁንላችሁ።

አዲስ ቦታ፣ አዲስ ጓደኞችና አዲስ የትምህርት ሕይወት ቢጠብቃችሁም፣ የጀመራችሁትን በጎ ጉዞ በትጋት ቀጥሉ። ለመምህራኖቻችሁ አክብሮት አሳዩ፣ ለጓደኞቻችሁ መልካም ምሳሌ ሁኑ፣ ጊዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ እና ሁልጊዜም የተማሪነት ሀላፊነታችሁን በትጋት ተወጡ።

የምትማሩት ትምህርት፣ የምታገኙት ልምድና የምታሳኩት ውጤት ሁሉ የሁላችንም ደስታ ነው።

1. Adonis Akililu Alemayehu
2. Amesias Bogale G/Mariam
3. Amir Seid Mohammed
4. Eleni Mekonin Tadese
5. Eyuel Atinafu Abriham
6. Kalkidan Hakime Ayele
7. Lewi Tefera Ashebo
8. Liul Habtamu Wase
9. Melat Beyene Tora
10. Sofia Tarekegn Tadesse

ለእናንተ ለሁላችሁም መልካም የትምህርት ጊዜ፣ የላቀ ውጤት፣ ጥሩ ጤና፣ ጥበብና ስኬት እመኛለሁ።

ሂዱ፤ ተማሩ፤ ተመራመሩ፤ ህልማችሁን አሳኩ!
የዛሬ ትጋታችሁ የነገ ስኬታችሁ መሠረት ነው።

በምትሄዱበት ሁሉ መልካም ስም አስጠሩ፤ የተማራችሁትንም በሕይወታችሁ ተግብሩ።

መልካም የትምህርት ጊዜ! መልካም ስኬት!
🙏🌿📚✨

ከመምህራችሁ
  • ❤ 6
  • 👏 3
  • ❤‍🔥 1
Post #375 90
1. Adonis Akililu Alemayehu
2. Amesias  Bogale  G/Mariam
3. Amir  Seid  Mohammed
4. Eleni Mekonin Tadese
5. Eyuel Atinafu Abriham
6.   Kalkidan Hakime Ayele
7. Lewi Tefera Ashebo
8. Liul Habtamu  Wase
9. Melat Beyene Tora
10. Sofia Tarekegn Tadesse
Post #374 198
የጋሞ ባይራ ትምህርት ቤት መግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ ትምህርታችሁን መጥታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ።
  • ❤ 2
Post #373 260
🌿 ለውድ ተማሪዎቼ — መልካም የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ጊዜ! 🌿
ውድ ተማሪዎቼ፣
ከነገ 18/1/2019 ዓ.ም. ጀምሮ አዲስ የሕይወት፣ የትምህርትና የስኬት ጉዞ ትጀምራላችሁ። ከእኛ የምትለዩበት ይህ ጊዜ በልባችን ልዩ ቦታ አለው።
ወደ ተመደባችሁበት የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ስትጓዙ፣ የትምህርት እድል ከፍተኛ ኃላፊነትንም እንደሚጠይቅ አትዘንጉ። ትጋት፣ ትህትና፣ ሥነ-ምግባር፣ ትዕግሥትና መልካም አመለካከት ሁልጊዜ አብረዋችሁ ይሁኑ።
አቤሰሎም ሀብታሙ ሞላ — ባህር ዳር
አብራክ ንዋይ ደምሴ — አርባምንጭ
እዩኤል አጥናፉ አብርሃም — ድሬዳዋ
ፍቅረሰላም ታደሰ ማሚዶ — ባህር ዳር
ሎዛ ብርሃኑ ገመዳ -- አርባምንጭ
ማህሌት ማሙሽ ወይዛ — አርባምንጭ
መክሊት ምንተስኖት ቶቤ — ዎልሶ
ሜሪ መሐመድ ኩንታ — አርባምንጭ
ሱራፌል ማሙሸት ዘውዴ — ጅግጅጋ
የአብጸጋ ካሳዬ ጨኔቀ — ጅግጅጋ
እናንተ ለእኔ ተማሪዎቼ ብቻ አይደላችሁም፤ የምኮራባችሁ ትውልድ ናችሁ። የትም ብትሆኑ ከእኛ የተማራችሁትን ዕውቀትና ሥነ-ምግባር አብራችሁ ውሰዱ። በአዲሱ ትምህርት ቤታችሁ አዳዲስ ጓደኞችን አፍሩ፣ አዳዲስ ዕውቀቶችን ተማሩ፣ እድሎችን ተጠቀሙ፣ ነገር ግን ማንነታችሁንና ግባችሁን አትርሱ።
በጉዟችሁ ላይ ፈተና ቢያጋጥማችሁ አትፍሩ። ፈተና የስኬት ጠላት ሳይሆን የጥንካሬ መምህር ነው። ውድቀት ቢኖርም ተነሱ፤ ስህተት ቢኖርም ተማሩ፤ ሩቅ ህልም ቢኖራችሁም በትንሽ እርምጃ ጀምሩ።
ለእያንዳንዳችሁ ከልቤ የምመኘው፦
🌟 በትምህርታችሁ እንድትበረቱ፣

🌟 በሥነ-ምግባራችሁ እንድትታወቁ፣

🌟 በፈተናዎች እንድታልፉ፣

🌟 ህልማችሁን እንድታሳኩ፣

🌟 ለቤተሰባችሁ፣ ለትምህርት ቤታችሁና ለሀገራችሁ ኩራት እንድትሆኑ፣

🌟 እና ከሁሉም በላይ ጥሩ ሰው እንድትሆኑ ነው።
እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይምራ፣ ጉዟችሁን ይባርክ፣ በዕውቀትና በጥበብ ያበረታችሁ። ከአዲሱ ትምህርት ቤታችሁ በኋላ የበለጠ ብሩህ ሆናችሁ እንድትመለሱ እመኛለሁ።
መልካም ጉዞ! 🚍

መልካም የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን! 📚

መልካም የስኬት ጉዞ! 🌟
“ዛሬ የምትማሩት ነገ የምትሆኑትን ሰው ይገነባል።”
እናንተን በማስተማረ ኩራት ይሰማኛል።
ሁሌም በልቤ ናችሁ። ❤️
መምህራችሁ
  • 👍 9
  • ❤ 1
Post #372 179
1.   Adonis Akililu Alemayehu( ለባይራ)
2. Amesias  Bogale  G/Mariam(ለባይራ)
3. Amir  Seid  Mohammed( ለባይራ)
4. Eleni Mekonin Tadese(ለፌዴራል እና ለባይራ)
5.   Kalkidan Hakime Ayele(ለፌዴራል እና ለባይራ)
6. Lewi Tefera Ashebo(ለፌዴራል እና ለባይራ)
7. Liul Habtamu  Wase(ለፌዴራል እና ለባይራ)
8. Loza Birhanu Gemeda(ለፌዴራል እና ለባይ
9. Melat Beyene Tora(ለባይራ)
10 . Sofia Tarekegn Tadesse(ለባይራ)
Post #371 174
1.  Abeselom Habitamu Molla( ለፌዴራል እና ለባይራ)
2.   Abrak  Niway  Demisse(ለፌዴራል እና ለባይራ)
3. Eyuel Atinafu Abriham(ለፌዴራል እና ለባይራ)
4.  Fikireselam Tadese Mamido(ለፌዴራል)
5.  Mahlet Mamush Woiza(ለፌዴራል እና ለባይራ)
6. Mekilit Mintesnot Tobe(ለፌዴራል)
7. Merry Mohammed Kunta(ለፌዴራል እና ለባይራ)
8. Surafel Mamushet Zewude(ለፌዴራል)
9. YeabtsegaKassayeCheneke(ለፌዴራል)
Post #369 201
እንኳን ለብርሃነ መስቀል በሠላም ፣በጤና አደረሳችሁ ። መልካም በዓል ።
  • ❤ 5
Post #368 258
መሸኛ ለመወሰድ ስትመጡ 2 ጉርድ ፎቶግራፉ እና ለመሸኛ 500ብር በአካውንት ቁጥር 1000726844163 ላይ ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባችኋል ።
Post #367 272
የርዕሰ መምህራን ስልክ
1. Gambela (09 11 59 09 38)
2. Ambo (Woliso)(09 89 12 33 20)
3. Jigjiga University(09 22 64 86 36)
4. Dire Dawa(09 70 75 17 77)
5. Bahir Dar(09 20 15 21 72)
6. Arbaminch(09 64 93 47 64)
  • ❤ 3
Post #366 263
ማስታወቂያ
ለወሊሶ ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ፦

በወሊሶ ፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስትማሩ ለነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት የምትገቡበትን  የመግቢያ ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች የመግቢያ ቀን እስኪገለጽ ድረስ በትዕግሥት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፦ በሌሎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተገኝታችሁ ሪፖርት ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ወደ ትምህርት ቤቶቹ በምትገቡበት ጊዜ መረጃ በሚከተሉት ስልኮች እየደወላችሁ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን፣
  • ❤ 1
Post #365 774
1. Abeselom Habitamu Molla( ለፌዴራል እና ለባይራ)
2.   Abrak  Niway  Demisse(ለፌዴራል እና ለባይራ)
3.   Adonis Akililu Alemayehu( ለባይራ)
4. Amesias  Bogale  G/Mariam(ለባይራ)
5. Amir  Seid  Mohammed( ለባይራ)
6. Betselot  Asfaw  Tesfaye(ለፌዴራል)
7. Eleni Mekonin Tadese(ለፌዴራል እና ለባይራ)
8. Eyuel Atinafu Abriham(ለፌዴራል እና ለባይራ)
9.  Fikireselam Tadese Mamido(ለፌዴራል)
10.   Kalkidan Hakime Ayele(ለፌዴራል እና ለባይራ)
11. Lewi Tefera Ashebo(ለፌዴራል እና ለባይራ)
12. Liul Habtamu  Wase(ለፌዴራል እና ለባይራ)
13.   Loza Birhanu Gemeda(ለፌዴራል እና ለባይራ)
14. Mahlet Mamush Woiza(ለፌዴራል እና ለባይራ)
15. Mekilit Mintesnot Tobe(ለፌዴራል)
16. Melat Beyene Tora(ለባይራ)
17. Merry Mohammed Kunta(ለፌዴራል እና ለባይራ)
18. Sofia Tarekegn Tadesse(ለባይራ)
19. Surafel Mamushet Zewude(ለፌዴራል)
20. YeabtsegaKassayeCheneke(ለፌዴራል)
  • ❤ 1
Post #364 623
ለጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት ያለፉ ተማሪዎች ስም ዝርዝር
1. Kalidan Hakime
2. Abeselom Habitamu
3. Abrak Neway
4. Merry Mohammed
5. Amir Seid
6. Liul Habitamu
7. Adonis Akililu
8. Eleni Mekonin
9. Amesias Bogale
10. Loza Birhanu
11. Mahlet Mamush
12. Eyuel Atinafu
13. Lewi Tefera
14. Melat Beyene
15. Sofia Tarekegn
Post #363 204
መሸኛ ለመውሰድ ስትመጡ የወላጅ እና የተማሪ ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ ።
  • ❤ 1
Post #362 287
ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ በማለፍ በየትምህርት ቤቶቹ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፤
 
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።
ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ ሲመጡ ይዘው መምጣት ያለባቸው፤
1.  ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፤ ለምሳሌ፡- ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ ወዘተ፣
2.  ለመኝታ አገልግሎት የሚያስፈልጉ አንሶላና ብርድ ልብስ፣
3.  እስካሁን ሲማሩበት ከነበረው ትምህርት ቤት የተሰጣቸውን መሸኛና የትምህርት ውጤታቸውን የሚገልጽ ትራንስክሪፕት ይዘው መገኘት ይጠበቅባቸዋል፤
4.  ተማሪዎች ወደ ተመደቡባቸው ትምህርት ቤቶች ከደረሱ በኋላ የሚያስፈልጋቸውን ዩኒፎርም በራሳቸው ወጪ የሚያስዘጋጁ በመሆኑ፣ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
Post #361 217
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ ውድ ተማሪዎቼ። እንዴት ቆያችሁ? እንዴት ሰነበታችሁ? የባይራ ውጤት ዕሮብ 13/1/2019 ይገለጻል ። እስከዚያው ኮሚዩኒቲ ት/ቤት መጥታችሁ ትምህርታችሁን መከታተል ትችላላችሁ ። ሌላው ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ።
በመጨረሻም :- በፌደራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት መማር በርካታ ጥቅሞችን ያስገኛል ።
በጥቂቱም
1. የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል (ቻይና ፣ ኢዶነዥያ እና ፊሊፒንስ ሀገራት )
2. ተጨማሪ የተለያዩ ሀገራት ቋንቋዎች
3. AI ስልጠናዎችን
4. ጥራት ያለው ትምህርት
5. የተሻለ የትምህርት ድጋፍ
6. የጊዜ አጠቃቀም
7. የራስ መተማመንና ኃላፊነት
8. ማህበራዊ ክህሎት – ከተለያዩ አካባቢዎች ከመጡ ተማሪዎች ጋር በመኖር ትብብርን፣ ጓደኝነትንና መከባበርን ይማራሉ።
9. የተለያዩ ተግባራት – በስፖርት፣ በክለቦች፣ በባህላዊና ሌሎች ከመማር ውጭ ተግባራት የመሳተፍ ዕድል ይኖራል።
10. ለወደፊት የተሻለ ዝግጅት – የትምህርት ልምድ፣ የሥራ ሥነ-ምግባርና የሕይወት ክህሎት ለማዳበር ይረዳል።
በአጠቃላይ ኢትዮጵያን መስለው ይወጣሉ።
Post #360 291
ዎልሶ ለደረሳችሁ ተማሪዎች የመምህር ግርማዬ ስልክ +251967516260
Post #359 408
+251920152172 melkamken
ባህርዳር ለደረሳችሁ ተማሪዎች የር/መሪት ስልክ ነው ።
+251964934764 Kasahun አርባምንጭ ለደረሳችሁ ተማሪዎች የር/መ/ር ስልክ ነው
Post #358 412
1. Abeselom Habitamu Molla(ባህር ዳር)
2. Abrak  Niway  Demisse(አርባምንጭ )
3.  Betselot  Asfaw  Tesfaye(ባህርዳር )
4.  Eleni Mekonin Tadese(ጅግጅጋ )
5.  Eyuel Atinafu Abriham(ድሬዳዋ )
6.  Fikireselam Tadese Mamido (ባህርዳር )
7.  Kalkidan Hakime Ayele(ጋምቤላ )
8.  Lewi Tefera Ashebo(ድሬዳዋ )
9.  Liul Habtamu  Wase(ዎልሶ)
10.  Loza Birhanu Gemeda(ዎልሶ)
11.  Mahlet Mamush Woiza(አርባምንጭ )
12.  Mekilit Mintesnot Tobe(ዎልሶ)
13.  Merry Mohammed Kunta(አርባምንጭ )
14. Surafel Mamushet Zewude(ጅግጅጋ )
15. YeabtsegaKassayeCheneke(ጅግጅጋ )
  • 👏 13
  • ❤ 3
  • 😭 2
  • 🎉 1
Older posts →

About this channel

How can I read @a1670 without a Telegram account?
TGViewer shows the public web preview Telegram publishes for ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6: recent posts, photos, videos and the subscriber count, with no app, login or account.
How many subscribers does ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 have?
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 (@a1670) has 276 subscribers on Telegram, refreshed roughly every 30 minutes.
Does ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 know I viewed it here?
No. Public channel previews carry no viewer identity, and TGViewer has no accounts or tracking of what you look up.
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →