TGViewer
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 276 subscribers
Post #361 218
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ ውድ ተማሪዎቼ። እንዴት ቆያችሁ? እንዴት ሰነበታችሁ? የባይራ ውጤት ዕሮብ 13/1/2019 ይገለጻል ። እስከዚያው ኮሚዩኒቲ ት/ቤት መጥታችሁ ትምህርታችሁን መከታተል ትችላላችሁ ። ሌላው ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ።
በመጨረሻም :- በፌደራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት መማር በርካታ ጥቅሞችን ያስገኛል ።
በጥቂቱም
1. የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል (ቻይና ፣ ኢዶነዥያ እና ፊሊፒንስ ሀገራት )
2. ተጨማሪ የተለያዩ ሀገራት ቋንቋዎች
3. AI ስልጠናዎችን
4. ጥራት ያለው ትምህርት
5. የተሻለ የትምህርት ድጋፍ
6. የጊዜ አጠቃቀም
7. የራስ መተማመንና ኃላፊነት
8. ማህበራዊ ክህሎት – ከተለያዩ አካባቢዎች ከመጡ ተማሪዎች ጋር በመኖር ትብብርን፣ ጓደኝነትንና መከባበርን ይማራሉ።
9. የተለያዩ ተግባራት – በስፖርት፣ በክለቦች፣ በባህላዊና ሌሎች ከመማር ውጭ ተግባራት የመሳተፍ ዕድል ይኖራል።
10. ለወደፊት የተሻለ ዝግጅት – የትምህርት ልምድ፣ የሥራ ሥነ-ምግባርና የሕይወት ክህሎት ለማዳበር ይረዳል።
በአጠቃላይ ኢትዮጵያን መስለው ይወጣሉ።
More from @a1670
  1. Oct 9, 2026ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ባቋቋማቸው…
  2. Oct 8, 2026ነገ ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ትጀምራላችሁ። ይህ አዲስ ጉዞ በእውቀት፣ በስኬት፣ በጥሩ ሥነ-ምግባ…
  3. Oct 6, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ 🌿 ከዚህ በፊት በትጋት፣ በጽናትና በትምህርት ያሳያችሁት አበረታች አፈጻጸም ዛሬ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ እንድትሸጋ…
  4. Oct 6, 20261. Adonis Akililu Alemayehu 2. Amesias Bogale G/Mariam 3. Amir Seid Mohammed 4. Eleni Meko…
  5. Sep 29, 2026የጋሞ ባይራ ትምህርት ቤት መግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ ትምህርታችሁን መጥታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ።
  6. Sep 27, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ — መልካም የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ጊዜ! 🌿 ውድ ተማሪዎቼ፣ ከነገ 18/1/2019 ዓ.ም. ጀምሮ አዲስ የሕይወት፣ የ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →