ማስታወቂያ
ለወሊሶ ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ፦
በወሊሶ ፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስትማሩ ለነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት የምትገቡበትን የመግቢያ ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች የመግቢያ ቀን እስኪገለጽ ድረስ በትዕግሥት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፦ በሌሎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተገኝታችሁ ሪፖርት ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ወደ ትምህርት ቤቶቹ በምትገቡበት ጊዜ መረጃ በሚከተሉት ስልኮች እየደወላችሁ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን፣
Post #366
265
- ❤ 1