Post #283
566 ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተናው እናንተ ካነበባችሁት እና ከምታውቁት አንፃር እጅግ በጣም ቀላል ነውና ምንም አይነት ፍርሀት ሳይሰማችሁ ፈተናውን ስሩ
የእስካሁኑን ልፋታችሁን እና ጥረታችሁን ለአለም የምታሳዩበት ጊዜ ደርሷል
መልካም ፈተና 💯/💯
Post #282
536 👑ልጆች ሆይ! እናንተ አድጋችሁ የእናንተን ብሩህ አእምሮ ሀገራችን መጠቀም ስትጀምር ሀገራችን ምን ያህል ታላቅ እና እድለኛ እንደምትሆን ሳስብ ደስታ ይሰማኛል
ልጆች! በእናንተ ተስፋ አልቆርጥም
ሁሌም ሳላቋርጥ እወዳችኋለሁ
Post #281
494 ተፈጥሮዬ ሆኖ ህፃናት ተማሪዎች በትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑልኝ አብዝቼ እጨነቃለሁ አብዝቼም እጓጓለሁ
🌹ሁላችሁም በውጤት የምትደምቁበት ፈተና ይሁንላችሁ፤እወዳችኋለው 🙏
Post #280
495 ልጆቼ ሆይ:
▬▬▬▬
🥀እንደ ውኃ ለሰው ሕይወት፤
🥀እንደ ብርሃን ለሰው መሪ፤
🥀 እንደ ከዋክብት ለጨለማ ተስፋ፤
🥀እንደ አበባ ደስታን የምትሰጡ፤
🥀 እንደ ማር ጣፋጭ፤
🥀እንደ ዝናብ ለምድር በረከት የምትሆኑ ፈጣሪ ያድርጋችሁ
🌹እንወዳችኋለን መልካም ፈተና❤
Post #278
465 Post #277
463 አመቱን ሙሉ ስትለፉ ቆይታችኋል። ሚኒስትሪ ደግሞ ልፋታችሁን ሊመሰክርላችሁ መጥቷል።
አንበሶቹ የኔ ልጆች የዚህ ቻናል አባላቶች
መቼስ ከ90 በታች አይታሰብም 🥇🏆🥇
Post #272
516 ለሚኒስትሪ የቀራችሁ በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ወርቃማ ቀናት ናቸው።
Post #267
587