Post #281 495 Jun 13, 2026, 09:04 UTC ተፈጥሮዬ ሆኖ ህፃናት ተማሪዎች በትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑልኝ አብዝቼ እጨነቃለሁ አብዝቼም እጓጓለሁ🌹ሁላችሁም በውጤት የምትደምቁበት ፈተና ይሁንላችሁ፤እወዳችኋለው 🙏 ❤ 10