Post #257
460 May 9, 2026, 08:48 UTC የእርዳታ ተማፅኖ ይህ ከታች በፎቶ የምትመለከቱት ተማሪ አብራክ ነዋይ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ኮሚዩኒቲ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በልቡ ላይ የመሰንጠቅ እና የመዲማት ችግር አጋጥሞታል። በመሆኑም ታዝማ የውስጥ ዴዌና ልዩ የቀዶ ህክምና ማዕከል የሐክሞች ቦርድ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና እንዲደረግለት ወስኗል ። የህክምና ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ ውድ ኢትዮጵያዊያን የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን ። የወላጆች አካውንት ቁጥር 1000760701983 Niway Demisse &Akal Hailu የአባት ስልክ 0924442311 የእናት ስልክ 0912790166 መረጃውን ሼር በማድረግ ለደጋግ ኢትዮጵያዊያን እንዲደርስ ተባበሩ ። Appeal for Help The student you see in the photo below is Abrak Neway, an 8th-grade student at Arba Minch University Community Primary School. He is suffering from a serious heart condition involving a defect and leakage. As a result, the medical board at Tazma Internal Medicine and Specialized Surgical Center has decided that he urgently needs surgery. However, the cost of the treatment is beyond the family’s financial capacity. Therefore, we kindly appeal to all compassionate Ethiopians, in the name of God, to extend your helping hands. Parents’ Bank Account: 1000760701983 (Niway Demisse & Akal Hailu) Father’s Phone: 0924442311 Mother’s Phone: 0912790166 Please support by sharing this information so it can reach kind-hearted Ethiopians.
Post #249
668 Mar 15, 2026, 17:03 UTC ጥያቄ ጥቁር 13, ምርጫ A. -61 እና D. 61 በማድረግ አስተካክሉ ።
Post #247
655 Mar 15, 2026, 16:01 UTC ውድ ተማሪዎች ሰዓቱ እየተቃረበ ስለሆነ መልስ መስጫ ወረቀት እና ማሰቢያ ወረቀት አዘጋጅ ። ስም:- ........................... ክፍል:- .......................... ቁጥር :- .....................
Post #246
616 Mar 15, 2026, 13:52 UTC ዛሬ 6/7/2018 ምሽት 2:00 ስዓት ላይ ፈተና አለ ተዘጋጁ ።
Post #245
664 Mar 7, 2026, 12:50 UTC የቀን 22/6/2018 ዓ.ም ለተሰጠው ፈተና መልስ” “Answers to the exam given on 22/6/2018 E.C.” 1. B 2. C 3. B 4. C 5. A 6. C 7. D 8. 5 9. A 10. B 11. A 12. C 13. B 14. A 15. No answer 16. C 17. A 18. D 19. C 20. B 21. D 22. B 23. A 24. A 25. C 26. D 27. B 28. A 29. B 30. C 31. D 32. B 33. D 34. A 35. C 36. A 37. A 38. B 39. D 40. C
Post #244
541 Mar 4, 2026, 14:14 UTC ቀን 22/6/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር “List of students who took the exam given on 22/6/2018 E.C.” 1- Merawi Selamu 2- Abenezer Tekilewold 3- Fikireselam Tadesse 4- Mintesinot Mergiya 5- Fasil Sabura 6- Eniyat Dawit 7- Sinishat Dubusha 8- Adonis Akililu 9- Melat Beyene 10- Surafel Mamushet 11- Hafisa Muhaba 12- Fikireab Kasahun 13- Mekilit Mintesinot 14- Beminet Mengistu 15- Esubalew Mengistu 16-Eleni Mekonin 17-Lewi Tefera 18-Rekik Tesfaye 19-Betselot Asfaw 20- Yeabsira Berako 21- Ashenafi Nebelbal 22- Mebatsion Ermias 23- Abenezer Asegid 24- Liul Habitamu 25- Dagmawit Vaynak 26- Sofiya Tarekegn 27- Rushuda Eshstu 28- Sewunet Adissu 29- Kalkidan Hakime 30- Elshaday Mezgebu 31- Thitina Mekonin 32- Yididiya Alemayehu 33- Abeselom Habitamu 34- Mekilit Kebede 35- Hiyrat Mohammed 36- Kalkidan Wako 37- Amir Seid 38- Yordanos Mengistu 39 - Gelila Mengistu 40 - Natan Wanzahun 41- Dibora Wanzahun 42- Rakeb Tekalign 43- Samueal Mola 44- Loza Birhanu 45- Bezawit Bencha 46- Tsihon Alexander 47- Tsegab Kambo 48- Firehiwot Teferi 49- Meron Alemayehu 50- Banchiwosen Tedila 51- Eyuel Atinafu 52- Abirak Neway 53- Merry Mohammed
Post #242
571 Mar 1, 2026, 16:38 UTC ሰርታችሁ ስትጨርሱ +251916709102 +251931356305 አሳውቁ
Post #241
618 Mar 1, 2026, 16:35 UTC የፈተናው ሰዓት እየተቃረበ ስለሆነ የማሰቢያ ወረቀት እና መልስ መስጫ ወረቀት አዘጋጁ። ስም ክፍል ቁጥር የጥያቄ ብዛት 40 ነው።
Post #240
620 Mar 1, 2026, 14:58 UTC የፈተናው ሰዓት እየተቃረበ ስለሆነ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ።
Post #235
947 Jul 13, 2025, 08:14 UTC ፅኑ ስብዕና (resilient personality) የወርቅ ንፅህና በእሳት ተፈትኖ እንደሚለየው የሰው ልጅ ፅናትም በመከራ ውስጥ ነው ፍንትው ብሎ የሚወጣው። ለምሳሌ ሁለት ነጋዴዎች በተመሳሳይ ጊዜ ሊከስሩ ይችላሉ። ማንነታቸው ግን የሚወሰነው በደረሰባቸው ኪሳራ ሳይሆን ለኪሳራው በሰጡት ምላሽ ይሆናል። አንዱ ተስፋ ቆርጦ ድባቴ ውስጥ ሊዘፈቅ ይችላል፣ ሌላው ደግሞ የተሻለ ለመስራት ሊነሳሳ ይችላል። ለችግሩ እጅ የሰጠው የመጀመሪያው ሰው ደካማ የፅናት ስብዕና ያላቸው ሰዎች ምሳሌ ሲሆን፣ በችግሩ ያልተበገረው ሁለተኛው ሰው ግን የፅኑ ሰብዕና አይነተኛ ምሳሌ ተደርጎ ሊወሳ የሚችል ነው። በዚህች አጭር ፅሁፍ የፅኑ ሰብዕና ምንነትና ጥቅሞች እንመለከታለን። ፅኑ ስብዕና ምንድን ነው? ፅኑ ስብዕና ማለት በተለያዩ የሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ተፈትኖ ማለፍ፣ ወድቆ የመነሳትና ችግሮችን ወደ ዕድል የመለወጥ ማንነት ነው። ለመሆኑ፣ የሰብዕናችን የፅናት ደረጃ ከፍ ያለ ወይ ዝቅ ያለ መሆኑን እንዴት እንለያያለን? ቀጥሎ 6 ነጥቦችን እንይ፦ ሀ) ቀና አመለካከት (Optimism) ለነገሮች ያላቸው አመለካከት ቀና ነው። ሁሌም ችግሮች ጊዜአዊ እንደሆኑና "ሁሉ ነገር ለበጎ ነው" የሚል አስተሳሰብ አላቸው። ለ) ተጣጣፊነት (flexibility) በታላቅ አውሎነፋስ ውስጥ ብዙ ዛፎች ተገንድሰው ሲወድቁ የዘንባባ ዛፍ 🌴ግን ያንን አውሎ ንፋስ ዝቅ ብሎ ያሳልፍና መልሶ ቀና ይላል። ፅኑ ስብዕና ያላቸው ሰዎችም ልክ እንደ ዘንባባ ለተለያዩ ችግሮች የተለያዩ ምላሾች በመስጠት ያልፉታል፤ መናገር ሲገባቸው ይናገራሉ፣ ዝም ማለት ሲኖርባቸው አያወሩም፣ አንድን ችግር ችክ ብለው በተመሳሳይ መንገድ ለመፍታት አይዳክሩም። ሐ) አለማስመሰል (Genuine) ፅኑ ሰዎች ያልሆኑትን መስለው መታየት አይፈልጉም፤ ደካማ ጎናቸውን ለመሸፋፈን አይሯሯጡም። የሌላቸውን "አለኝ" ለማለት ለታይታ ሲሉ የተለያዩ ጭምብሎችን በማጥለቅና በማውለቅ አሳራቸውን አይበሉም። መ) ተማሪነት ለመንፈሰ ጠንካራ ሰዎች ስኬትም ውድቀትም፣ ማጣትም ማግኘትም፣ ከፍታም ዝቅታም አንዳች ትምህርት ጥሎ ከማለፍ ውጪ አንዳች ጠባሳ አይተውባቸውም። ረ) በሚቆጣጠሯቸው ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ የፀና ሰብዕና ያላቸው ሰዎች ማድረግ በሚችሉት ጉዳይ ላይ እንጂ ከእነርሱ ቁጥጥር ውጭ ባለ ነገር ላይ አቅማቸውን አይጨርሱም። ሰ) ጠንካራ ማሕበራዊ ቁርኝት ፅኑ ሰብዕና ያላቸው ሰዎች ከሌሎች ጋር መልካም ግንኙነት ያላቸው እንጂ ብቸኞች አይደሉም። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ፅኑ ሰብእና ያላቸው ሰዎች ከሌላቸው አንፃር ሲታዩ ሲበዛ ስኬታማና የተሻለ የአዕምሮና የአካል ጤንነት ያላቸው ናቸው። ስለዚህ፣ ሁላችንም አይናችንን ከሚገጥሙን ተግዳሮቶች ላይ አንስተን የመውጫ መንገዶችን ብንመለከት፣ ከማለቃቀስ ይልቅ የማንቀይረውን ብንቀበልና በሁሉ ብንደሰት የስኬት መንገድ ላይ መሆናችን አያጠያይቅም። (ሳይኮሎጂ 101)
Post #234
1.07K Dec 4, 2024, 16:08 UTC አውቶብሶችን በሙሉ ዞኑ ስለተረከበ ሐሙስ አለ ያልነው ተሰርዘዋል ። በመሆኑም ሰኞ ዕለት ከ9_10ኛ ያሉ የዛሬን ፈተና ይፈተናሉ። ከ11-12ኛ ማክሰኞና ረቡዕ ይፈተናሉ።ፈታኝ መ/ራንን በተመለከተ ረቡዕ የተመደቡ ሰኞ ይፈትናሉ:ሐሙስ የተመደቡ ማክሰኞ :አርብ የተመደቡ ረቡዕ ይፈትናሉ። ተምሪዎቾ ነገ እንዳይመጡ በተቻለ መጠን በየሠፈራችሁ መረጃውን አድርሱልኝ አመሰግናለሁ ።