Post #234
1.07K
አውቶብሶችን በሙሉ ዞኑ ስለተረከበ ሐሙስ አለ ያልነው ተሰርዘዋል ። በመሆኑም ሰኞ ዕለት ከ9_10ኛ ያሉ የዛሬን ፈተና ይፈተናሉ። ከ11-12ኛ ማክሰኞና ረቡዕ ይፈተናሉ።ፈታኝ መ/ራንን በተመለከተ ረቡዕ የተመደቡ ሰኞ ይፈትናሉ:ሐሙስ የተመደቡ ማክሰኞ :አርብ የተመደቡ ረቡዕ ይፈትናሉ። ተምሪዎቾ ነገ እንዳይመጡ በተቻለ መጠን በየሠፈራችሁ መረጃውን አድርሱልኝ አመሰግናለሁ ።
- ❤ 7