TGViewer
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 275 subscribers
Post #257 460
የእርዳታ ተማፅኖ
ይህ ከታች በፎቶ የምትመለከቱት ተማሪ አብራክ ነዋይ የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ኮሚዩኒቲ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በልቡ ላይ የመሰንጠቅ እና የመዲማት ችግር አጋጥሞታል። በመሆኑም ታዝማ የውስጥ ዴዌና ልዩ የቀዶ ህክምና ማዕከል የሐክሞች ቦርድ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና እንዲደረግለት ወስኗል ። የህክምና ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ ውድ ኢትዮጵያዊያን የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን ።
የወላጆች አካውንት ቁጥር 1000760701983 Niway Demisse &Akal Hailu
የአባት ስልክ 0924442311
የእናት ስልክ 0912790166
መረጃውን ሼር በማድረግ ለደጋግ ኢትዮጵያዊያን እንዲደርስ ተባበሩ ።

Appeal for Help
The student you see in the photo below is Abrak Neway, an 8th-grade student at Arba Minch University Community Primary School. He is suffering from a serious heart condition involving a defect and leakage.
As a result, the medical board at Tazma Internal Medicine and Specialized Surgical Center has decided that he urgently needs surgery. However, the cost of the treatment is beyond the family’s financial capacity.
Therefore, we kindly appeal to all compassionate Ethiopians, in the name of God, to extend your helping hands.
Parents’ Bank Account:
1000760701983 (Niway Demisse & Akal Hailu)
Father’s Phone: 0924442311
Mother’s Phone: 0912790166
Please support by sharing this information so it can reach kind-hearted Ethiopians.
More from @a1670
  1. Oct 11, 20261. መማር ተግባር ነው። ትምህርትን ለማግኘት መጀመር፣ መጣርና በተግባር መለማመድ ያስፈልጋል። 2. የተማርነውን ማስቀጠል ልማድ ነው። በየቀኑ…
  2. Oct 9, 2026ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ባቋቋማቸው…
  3. Oct 8, 2026ነገ ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ትጀምራላችሁ። ይህ አዲስ ጉዞ በእውቀት፣ በስኬት፣ በጥሩ ሥነ-ምግባ…
  4. Oct 6, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ 🌿 ከዚህ በፊት በትጋት፣ በጽናትና በትምህርት ያሳያችሁት አበረታች አፈጻጸም ዛሬ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ እንድትሸጋ…
  5. Oct 6, 20261. Adonis Akililu Alemayehu 2. Amesias Bogale G/Mariam 3. Amir Seid Mohammed 4. Eleni Meko…
  6. Sep 29, 2026የጋሞ ባይራ ትምህርት ቤት መግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ ትምህርታችሁን መጥታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ።
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →