TGViewer
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 275 subscribers
Post #283 567
ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተናው እናንተ ካነበባችሁት እና ከምታውቁት አንፃር እጅግ በጣም ቀላል ነውና ምንም አይነት ፍርሀት ሳይሰማችሁ ፈተናውን ስሩ

የእስካሁኑን ልፋታችሁን እና  ጥረታችሁን ለአለም የምታሳዩበት ጊዜ ደርሷል

መልካም ፈተና 💯/💯
More from @a1670
  1. Oct 11, 20261. መማር ተግባር ነው። ትምህርትን ለማግኘት መጀመር፣ መጣርና በተግባር መለማመድ ያስፈልጋል። 2. የተማርነውን ማስቀጠል ልማድ ነው። በየቀኑ…
  2. Oct 9, 2026ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ባቋቋማቸው…
  3. Oct 8, 2026ነገ ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ትጀምራላችሁ። ይህ አዲስ ጉዞ በእውቀት፣ በስኬት፣ በጥሩ ሥነ-ምግባ…
  4. Oct 6, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ 🌿 ከዚህ በፊት በትጋት፣ በጽናትና በትምህርት ያሳያችሁት አበረታች አፈጻጸም ዛሬ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ እንድትሸጋ…
  5. Oct 6, 20261. Adonis Akililu Alemayehu 2. Amesias Bogale G/Mariam 3. Amir Seid Mohammed 4. Eleni Meko…
  6. Sep 29, 2026የጋሞ ባይራ ትምህርት ቤት መግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ ትምህርታችሁን መጥታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ።
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →