የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ህዝብ ለሠራዊቱ 15 ሰንጋዎችንና ሙክቶችን ድጋፍ አድርጓል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ.ም
የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ህዝብ በቀጠናው ለሚገኘው ሠራዊት አጋርነቱን ለመግለፅ 15 ሰንጋዎችንና ሙክቶችን ድጋፍ አድርጓል።
በቀጠናው የሚገኘው የኮር አዛዥ፣ የዋግ ህዝብና አስተዳደር የሰራዊታችን አስተማማኝ ደጀን መሆኑን ቀድሞውንም ጠንቅቀን እናውቅ ነበር፤ አሁንም በተግባር ያየነው ይሄው ነው እናመሠግናለን ብለዋል። ዘገባውን ያደረሰን የኮሩ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
https://dfmc.mod.gov.et/
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
https://www.facebook.com/fdredefense.official
Post #59783
3.55K
- ❤ 43
- 👍 12
- 🔥 3
- 👏 3
- 😁 1
- 🎉 1
- 🏆 1