FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን
@jahABP
Post #2349
698
ጟደኛዬ ጋር ልሔድ እየቸኮልኩ ነው ከቤት የወጣሁት ምንገናኝበት ቦታ ከቤቴ ቅርብ ስለሆነ መጣሁ መጣሁ እያልኳት አርፍጄባታለሁ.......
ከዛ የማውቃት ሴትዮ በጀርባዋ የሆነ ነገር አዝላ የወደቀባትን ሹራብ ለማንሳት ስትጥር አየኃት ሩቅ ስለነበርኩ ወደሷ እየሮጥኩ ላግዛት ስል ሀይለኛ ጩኸት አሰማች ደነገጥኩ አብይ ቶሎ በል አብይ ቶሎ በል.....አለችኝ..........
እኔ በጣም በፍጥነት ሮጬ አጠገቧ ደረስኩ.....
ምን ሆና ነው እንደዛ የጮኽችው.....??
አንድ ሚስኪን እናት እንደዚህ ሽራፊ አሳዛኝ ታሪኳን አጫወተችኝ.............
ይቀጥላል...
@jahABP ነኝ ጠብቁኝማ