TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #2328 796
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

ማርቲሾዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደስ አልሽ


ውዴ መልካም ነገሮች ሁሉ ይገቡሻል አንቺ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ::

ወደፊት ደግሞ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደማይሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ....ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከመልካምና ከቅን ሰዎች ጋር ነው.....አንቺ መች ምን ማድረግ እንዳለብሽ የምታውቂ ልጅ ነሽ.....

እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ ከ5 ወይም ከ4 ዓመት በኃላ ዲግሪሽን ስትይዢ እዚሁ ቦታ መተን ነው ፎቶ ምንነሳው......የዛ ሰው ይበለን...

አንቺን ስላወኩሽ በጣም ደስተኛ ነኝ


መልካሙን እመኝልሻለሁ

📸📷📸ልጅ እያሱ @lij_Eya_the_lion_squad
touch by @jahABP
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →