ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተቋም አመራሮች ሹመት ሰጡ
++++++++++++++
#ጋዜጣ_ፕላስ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመደመር መንግሥት ተቋማት አመራሮችን ሾመዋል።
በዚህም መሠረት፤
✅ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ- የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
✅ ዶ/ር ታምራት በየነ- የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
✅ አቶ ብርሃኑ ፌይሳ- የመንግሥት ረዳት ተጣሪ
✅ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ- የመንግሥት ረዳት ተጣሪ
✅ ዶ/ር መሐመድ አንድሪስ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ረዳት አስተባባሪ
✅ ወ/ሪት ፈዲላ አባቢያ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ የዲጂታል ሚዲያ አስተባባሪ
✅ አቶ ተስፋዬ ይግዛው- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ረዳት አስተባባሪ
#የመደመር_መንግሥት #ኢትዮጵያ #ትልቅሀገር #ትልቅሕዝብ #ታላቅርዕይ #PMOEthiopia
Post #47035
968

- ❤ 1