የላይቤሪያ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ የነገ ብሩህ ተስፋ እየተሰራባት ወደ ምትገኘው ምድረቀደምት ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጡ። በቆይታዎ እጅግ ፍሬያማ ውይይት እንደሚኖረን እምነቴ ነው።
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Post #46440
2.34K

GA Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
@ethpress · 24.8K subscribers 