Post #46423 2.49K Apr 11, 2026, 07:43 UTC የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝደንት የሆኑትን ዶክተር ጆርጅ ኢሎምቢን ዛሬ ተቀብያለሁ። በነበረን የጋራ ቆይታ፣ ስትራቴጂካዊ ግንኙነታችንን በምናጠናክርባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገናል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ❤ 2