TGViewer
Channel ✦ Verified Channel
DW Amharic

DW Amharic

@dw_amharic

ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።
Subscribers
57K
Photos
5.9K
Videos
1.2K
Links
19.5K
Recent Posts 20 shown
Post #36510 1.36K
የኢትዮጵያ ኃይሎች ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ መድረሳቸው
የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት ኃይሎች እና ተባባሪዎቹ ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ከምትገኘው ዛላንበሳ ከተማ መድረሳቸውን እማኞች አስታወቁ። ከተማዋ ከኤርትራ ግዛት የምትጎራበት ቢሆንም የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር አለማለፋቸውን ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁት የመረጃ ምንጮች ለአዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዛሬ ተናግረዋል። ማንነታቸው ያልተገለጸው የመንግሥት ተባባሪ የሆነው የሚሊሺያ ኃይል አባል ለዜና አውታሩ እንደተናገሩት የኤርትራ ወታደሮች ዛላንበሳ ከተማ ድንበሩ አቅራቢያ ይገኛሉ። https://p.dw.com/p/5OEtf
dw.com የኢትዮጵያ ኃይሎች ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ መድረሳቸው
Post #36509 4.42K
Post #36508 4.66K
Post #36507 4.12K
Post #36506
Live stream finished (1 hour)
Post #36505 3.74K
Post #36504 3.74K
Post #36503 3.85K
Post #36502
Live stream started
Post #36501 6.09K
Post #36500 5.87K
Post #36499
Live stream finished (59 minutes)
Post #36498 5.19K
Post #36497 4.76K
Post #36496 4.04K
Post #36495 4.19K
Post #36494 4.49K
የጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎች እና ተባባሪዎቻቸው አደዋ ከተማ መግባታቸውን ነዋሪዎች አመለከቱ።
ከጅቡቲ ወደ የመን ለመጓዝ አልማ አደጋ ባጋጠማት ጀልባ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 139 መድረሱን የዓለም የስደተኞች ድርጅት IOM አመለከተ። እስካሁን 85ቱ የደረሱበት አልታወቀም።
በሱዳን ግብፅ ድንበር አቅራቢያ በአየር ጥቃት 72 ሰዎች መገደላቸው ተገነገረ። የጦር ኃይል አዛዡ አብደል ፈታል አል ቡርሀን ጥቃቱ ምርመራ እንዲደረግበት ትዕዛዝ ሰጥተዋል።
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR ከፍተኛ የበጀት እጥረት እንደገጠመው አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/5OBSa?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
👉🏾 @dwamharicbot
dw.com የጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎችና ተባባሪዎቻቸው አደዋ ከተማ መግባታቸውን ነዋሪዎች አመለከቱ። ከጅቡቲ ወደ የመን ለመጓዝ አልማ አደጋ ባጋጠማት ጀልባ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 139 መድረሱን IOM አመለከተ። በሱዳን ግብፅ ድንበር በአየር ጥቃት 72 ሰዎች መገደላቸው ተገነገረ። የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የበጀት እጥረት እንደገጠመው አስታወቀ።
Post #36493 5.2K
የትግራይ የሰላም ኃይል ከሐገር መከላከያ ሰራዊት ጋር በመሆን ወደ አኽሱም፣ ሸራሮ፣ ዛላንበሳን ኢሮብ እየገሰገሱ ናቸው ሲሉ የትግራይ የሰላም ኃይል ቃል አቀባይ ገለጹ።ቃል አቀባዩ ኮለኔል ሰሎሞን ኃይለማሪያም ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግላጫ በሰሜን ምዕራብ የተንቀሳቀሰው ኃይላችን ዓዲ ዳዕሮ፣ ዓዲነብሪኢድና ዓዲ ሃገራይን ነጻ በማውጣት ወደ ሸራሮ እየገሰገሰ ነው ብለዋል። በሌላ አቅጣጫ ሰለኽለኻንና ውቕሮ ማራይን ነጻ ያወጣው ኃይላችን ደግሞ ወደ አኽሱም ከተማ እየተጠጋ ነው ብለዋል።
https://pepurl.com/p/5OBPx?at_medium=Messenger&at_campaign=Telegram&at_channel=DW_Amharic&at_dw_language=am
dw.com «የፌደራል ኃይሎች ነጻ ወዳልወጡ አካባቢዎች እየገሰገሱ ነው»
Post #36492
Live stream started
Post #36491
Live stream finished (5 seconds)
Older posts →

About this channel

How can I read @dw_amharic without a Telegram account?
TGViewer shows the public web preview Telegram publishes for DW Amharic: recent posts, photos, videos and the subscriber count, with no app, login or account.
How many subscribers does DW Amharic have?
DW Amharic (@dw_amharic) has 57K subscribers on Telegram, refreshed roughly every 30 minutes.
Does DW Amharic know I viewed it here?
No. Public channel previews carry no viewer identity, and TGViewer has no accounts or tracking of what you look up.
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →