Post #36497 5.71K Oct 12, 2026, 16:55 UTC https://p.dw.com/p/5OAkI?maca=amh-RED-Telegram-dwcom👉🏾 @dwamharicbot DW ስለ ትግራይ ክልል ቀጣይ ኹኔታ በባለሥልጣናት የተሰጡ አስተያየቶች በትግራይ ክልል ምርጫ እስኪደረግ ድረስ ክልሉ የፌደራል መንግሥት በሚያቋቁመው የዕዝ ማዕከል ወይም ኮማንድ ፖስት እንደሚመራ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ይህንን ያሉት፣ የህወሓት አመራሮች ከመቀሌ ከተማ መውጣታቸውንና መከላከያ ሠራዊት የትግራይ ከተሞችን መቆጣጠር መጀመሩን ተከትሎ ነው።