Post #36498 5.36K Oct 12, 2026, 16:56 UTC https://p.dw.com/p/5OAYT?maca=amh-RED-Telegram-dwcom👉🏾 @dwamharicbot DW በአማራ ክልል በተለያዩ ዞኖች እንደ አዲስ ያገረሸው ጦርነት እና የኑሮ ዉድነት በአማራ ክልል በተሽከርካሪ መስተጓጎል ምክንያትበሸቀጦችና በግብርና ምርቶች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ተከሰተ። በአማራ ክልል በመንግሥትና በፋኖ ኃይሎች መካከል ባለፉት ሦስት ዓመታት እየተካሄደ የሚገኘው ጦርነት ባለፉት 14 ቀናት እንደ አዲስ አገርሽቶ በሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎና ሰሜን ሸዋ ጦርነቱ በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል።