ምክርቤቱ ሁለት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን ቀየረ።
እንደ አዲስ የተቋቋሙት ሁለት ሚኒስቴር መ/ቤቶች፦
👉 ቀድሞ "የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር" የነበረው በአዲሱ "የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር" በሚል
👉ቀድሞ "የቱሪዝም ሚኒስቴር" የነበረው በአዲሱ "የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር" በሚል መቋቋማቸው ተጠቁሟል።
በተጨማሪም
👉 ቀድሞ "የፕላንና ልማት ሚኒስቴር" የነበረው "የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስቴር" በሚል
👉ቀድሞ "የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር" የነበረው "የሎጂስቲክስ ሚኒስቴር" በሚል ስያሜያቸው መቀየሩ ተገልጿል።
#Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #ምክርቤት #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
Post #7266
840



