TGViewer
Borkena Borkena @borkena · 7.41K subscribers
Post #7278 287
ሙሉበሙሉ የተነሱት ሚኒስትሮች እነማን ናቸው?

ዶክተርበለጠ ሞላ፣ አቶ መላኩ አለበል፣ ኢንጅነር ሀብታሙ ተገኝ፣ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋየ፣ አይሻ መሀመድ፣ ዶክተር አለሙ ስሜ እና ዶክተር ካሳሁን ጎፌ ሙሉ በሙሉ ተነስተዋል፡፡

ጠቅላይሚኒስትር አቢይ አህመድ ዛሬ አዲስ የካቢኔ አባላት አቋቁመዋል፡፡ አቢይ ለፓርላማ አባላት ስለ ሚኒስትሮች ሹመት በሰጡት ማብራሪያ ከፍተኛ ግምገማ መደረጉን አብራርተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ንግግራቸው በሚኒስትሮች በተለይ ባለፈው አመት ከፍተኛ ክትትል እና ግምገማ ሲደረግ ነበር ብለዋል፡፡

አክለውም የሚጠጡ፤ የሀገርን ሀብት የሚያባክኑ እና ሀላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ አመራሮች እንደነበሩ ተናግረዋል፡

በአደረጃጀት ዙሪያ የብሄር ስንመልስ የሀይማኖት ስብጥር አለ፣ በዚህ መንግስት ግን የአማራ እና የኦሮሞ ኮታ ቀንሷል ብለዋል፡

ስልጣን ኮፍያ ነው ይወርዳል ያሉት አቢይ፤ ለአዳዲሶቹ የካቢኔ አባላትም ከባድ ጊዜ ነው የሚጠቅብችሁ፣ ካልሰራችሁ ውጡ ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
#Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #ብልፅግና #የመንግስት_ምስረታ #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
  • 👍 2
More from @borkena
  1. Oct 8, 2026Ethiopian Defense Force Took Control Of Wukro : Report https://borkena.com/ethiopian-defen…
  2. Oct 8, 2026Drone Strikes Target Hotels in Adwa and Displacement Camp in Shiraro, Leaving 17 Dead. Rea…
  3. Oct 8, 2026US Embassy Alerts of “Possible Long-Range Attacks Targeting Ethiopian Military Installatio…
  4. Oct 7, 2026ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለቃችሁ ውጡ !!! የኤርትራ ኃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ግዛት እንዲወጡ መንግሥት አስጠነቀቀ። የኤርትራ ጦር…
  5. Oct 7, 2026Ethiopian Gov’t Calls on Tigray Forces to Report to Mekelle Demobilization Center. Read mo…
  6. Oct 7, 2026Residents Report Eritrean Troops Movement in Adigrat as Federal Forces Advance in Tigray.…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →