ጌታቸው ረዳ ወደ መቐለ መመለሳቸው ተሰማ።
ጌታቸው ህዝባዊ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ መቐለ ከተማ ከህወሓት አማፂያን ነፃ መውጣቷን ተከትሎ ወደ ከተማዋ መመለሳቸውን ምንጮች ቦርከና ተናግረዋል።
የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ወደ ክልሉ መዲና መቐለ መድረሳቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።
አቶ ጌታቸው ረዳ ወደ ከተማዋ የተመለሱት መቐለ ከህወሓት አማፂያን ቁጥጥር ነፃ መውጣቷን ተከትሎ መሆኑ ተመላክቷል።
የአካባቢውን ሰላምና ወታደራዊ ሁኔታ በተመለከተ አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ እንደሚገኙ ተገልጿል።
#Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #ትግራይ #ጌታቸው_ረዳ #መቀሌ #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
Post #7253
961

- 😁 3
- 👏 2
- ❤ 1