TGViewer
Channel Public Channel
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd

FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Subscribers
1.08K
Photos
1.8K
Videos
8
Links
16

Showing posts older than #2300 · Back to latest

Older Posts 13 shown
Post #2292 1.01K
ከብዙ ጊዜ በኃላ......👣👣👣🦶🏿🦶🏿🦶🏿
Post #2288 1.25K
AB PHOTOGRAPHY

Wallpaper

እንኳን ለአለሙ ሁሉ የመዳን ቀን በሰላም አደረሳችሁ


ምን አይነት ቀን ነው ግን ዛሬ ድንግል ማርይም የተሰጠችን ቀን ወላዲተ አምላክ ቀሪው ዘመናችን በልጅሽ እቅፍ እንዲሆን ለምኝልን🥰🥰😍😍😍😍❤️❤️❤️🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎈🎈

ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን

@jahABP



@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2287 965
የብርሃን እናት

ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ

#ድንግል_ሆይ_አንቺን_ድንግልናን_ከማጣት_እንደ_ጋረደሽ__እኔንም_ከሀጢያት_ይጋርደኝ

@jahABP ነኝ


መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ #6
Post #2286 908
የብርሃን እናት

ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ

#ድንግል_ማርያም_እንደ_እኔ_ሰው_እኮ_ናት_ለምትሉ


@jahABP ነኝ


መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ #5
Post #2285 808
የብርሃን እናት

ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ


@jahABP ነኝ


መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ #4
Post #2284 713
የብርሃን እናት

ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ


@jahABP ነኝ


መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ #3
Post #2283 661
የብርሃን እናት

ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ


@jahABP ነኝ


መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ #2
Post #2282 617
የብርሃን እናት

ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ


@jahABP ነኝ


መልካም በዓል #1
Post #2281 643
እንኳን ለብርሃን እናት ለድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰን አደረሳቹ ክብሯን ለመናገር የተገባን ባንሆንም......ስለሷ ሳንናገር ግም ውለን ማደር አንችልም እናታችን በህይወታችን አንቺ ስለተሰጠሽን እድለኞች ነን::


ክጭንቅቀመከራ የወጣንብሽ ነሽ


እውነትም አለም ላይ የሴቶች ቀን ተብሎመከበርም ካለበት ያንቺ የልደት ቀን ነው::


አለሙ የዳነው የዛን ዕለት ነውና🥰🥰🥰🥰🥰





የጌታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን.......




ቅዱስ ማክስሚሊያን እንዲህ ይላል


"አንተ ሰው ሆይ ድንግል ማርያምን ከመጠን በላይ ወድጃታለሁ ብለህ ሀሳብ አይባህ ምክንያቱም ልጇ ከወደዳት በላይ ልትወዳት አትችልምና"
Post #2280 723
ይህ አሁን የምፅፍላችሁን ፅሁፍ............ሀሳብ ነበር
እኔጋር ብቻ ያለ ሀሳብ::


2007 ከዛሬ 7 አመት በፊት በአንድ የገጠር አውራጃ ከምትገኝ አነስ ያለች ገዳም ውስጥ ከአንድ ፅድ ስር ቁጭ ብዬ ሳስበው የነበርው ሳወጣ ሳወርድ ስበሳጭ ሳላስበው እንባዬ ሲወርድ ከራሴ ጋር ስከራከር አንዴ ጋድም አንዴ ቁጭ አንዴ ወደ ሰማይ ሳንጋጥጥ...........


ብቻዬን ነበርኩ እንዳንዴ ብቻ መሆን ደስ የሚል ነገር ነው ለብዙ ህመሞች መፍትሔ ይገኝበታል:: ራስህን የማዳመጫ ጊዜ ታገኛለህ ነገሮችን በሰከነ መንፈስ ታያቸዋለህ ከጥፋትህ ትመለሳለህ ነገሮችን አቅልለህ አይተህ ለነገሮች መፈጠር ያንተን ድርሻ ምን እንደነበር ምንስ ማድረግ እንድነበረብህ ተረድተህ ለበደሉህ ይቅርታን መንፈግ እንደሌለብህ .. ብቻ ብዙ ብዙ......በጣም ብዙ..........




አሁ የገረመኝ ንገር የዛኔ ይሔን እነዚህን.....ነገሮች ንዴት ላስባቸው ቻልኩ የሚለው ነው.......🤭😳🤔🤔



አሁን 26 አመቴ ነው 26-7= 19 አመቴ ነበር ጎረምሳ ነበርኩ....... ግን እነዚን ማሰቤ እሁን ላይ ያስገርመኛል::


ወደፅሁፍነት ቀይሬያቸዋለሁ..........እነዛን ቀናቶች እወዳቸው ነበር..........ከራሴው ጋር ነበርኩ ማለት ይቻል ነበር....................


ከቤተክርስቲያኑ ፅዶች መካከል

እንድኔ ተሰምቷቸ ከነበር እየተሰማቸ ከሆነ......እ.......እስኪ እናውራበት......ያልተሰማቹ ደግሞ ሊሰማችሁ ይችላልና...........ብቻ ሁላችሁም ጠብቁኝ.........

#ትላንት_ያሳመመን_ዛሬ_ላይ_ሊመጣ_ሲል_ያስታውቃል

@jahABP አብይ የማርያም ልጅ ነኝ


👣👣🦶🏿🦶🏿👣🙏🙏
Post #2278 642
ረፋዱ ላይ ንጉስ ማልት ልጠጣ ስል ብርጭቆው ላይ ይሔን ምስል አየሁት እና እንዲህ አስቀረሁት ገራሚ ዋልፐር🦶🏿👣🦶🏿👣🦶🏿ጠብቁኝማ
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →