TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #2280 723
ይህ አሁን የምፅፍላችሁን ፅሁፍ............ሀሳብ ነበር
እኔጋር ብቻ ያለ ሀሳብ::


2007 ከዛሬ 7 አመት በፊት በአንድ የገጠር አውራጃ ከምትገኝ አነስ ያለች ገዳም ውስጥ ከአንድ ፅድ ስር ቁጭ ብዬ ሳስበው የነበርው ሳወጣ ሳወርድ ስበሳጭ ሳላስበው እንባዬ ሲወርድ ከራሴ ጋር ስከራከር አንዴ ጋድም አንዴ ቁጭ አንዴ ወደ ሰማይ ሳንጋጥጥ...........


ብቻዬን ነበርኩ እንዳንዴ ብቻ መሆን ደስ የሚል ነገር ነው ለብዙ ህመሞች መፍትሔ ይገኝበታል:: ራስህን የማዳመጫ ጊዜ ታገኛለህ ነገሮችን በሰከነ መንፈስ ታያቸዋለህ ከጥፋትህ ትመለሳለህ ነገሮችን አቅልለህ አይተህ ለነገሮች መፈጠር ያንተን ድርሻ ምን እንደነበር ምንስ ማድረግ እንድነበረብህ ተረድተህ ለበደሉህ ይቅርታን መንፈግ እንደሌለብህ .. ብቻ ብዙ ብዙ......በጣም ብዙ..........




አሁ የገረመኝ ንገር የዛኔ ይሔን እነዚህን.....ነገሮች ንዴት ላስባቸው ቻልኩ የሚለው ነው.......🤭😳🤔🤔



አሁን 26 አመቴ ነው 26-7= 19 አመቴ ነበር ጎረምሳ ነበርኩ....... ግን እነዚን ማሰቤ እሁን ላይ ያስገርመኛል::


ወደፅሁፍነት ቀይሬያቸዋለሁ..........እነዛን ቀናቶች እወዳቸው ነበር..........ከራሴው ጋር ነበርኩ ማለት ይቻል ነበር....................


ከቤተክርስቲያኑ ፅዶች መካከል

እንድኔ ተሰምቷቸ ከነበር እየተሰማቸ ከሆነ......እ.......እስኪ እናውራበት......ያልተሰማቹ ደግሞ ሊሰማችሁ ይችላልና...........ብቻ ሁላችሁም ጠብቁኝ.........

#ትላንት_ያሳመመን_ዛሬ_ላይ_ሊመጣ_ሲል_ያስታውቃል

@jahABP አብይ የማርያም ልጅ ነኝ


👣👣🦶🏿🦶🏿👣🙏🙏
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →