TGViewer
Channel Public Channel
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd

FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Subscribers
1.08K
Photos
1.8K
Videos
8
Links
16

Showing posts older than #2278 · Back to latest

Older Posts 10 shown
Post #2277 720
1
.
.4
.
.
4
.
.3

...................እንኳን አደረሳችሁ ስለዘገየሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏😍🥰

#ኢድ_ሙባረክ
Post #2275 889
#የሞት_ሞት

"ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን
እጠይቀው ነበር በተገናኝን
ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?"

ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካዔል ይህችን ጥልቅ ስንኞች ያሏት አጭር ግጥም ፅፈው ነበር:: ጋሽ ከበደ ምናልባት በዚያኛው ዓለም ጠቢቡ ሰለሞንን የማግኘት ዕድል ገጥሟቸው ይጠይቁት ይሆናል:: ሆኖም እርሳቸው "ሞት የሚሞትበት ጊዜው መቼ ነው?" ብለው ወደኃላ ዘመን ተጉዙው የብሉይ ኪዳኑን ሰው ጠየቁት እንጂ ሞት እንኳን ከሞተ ድፍን ሁለት ሺህ ዓመታት አልፈውታል::

ለዘመናት ባለስልጣን ሆኖ ሲገደል ብቻ የኖረው ሞት በዕለተ አርብ ግን "የሞት ሞቱ" በሆነው መድኃኒዓለም ክርስቶስ ኃይል ሞት እራሱ ፍግም ብሎ ሞቷል::

አሟሟቱ ደግሞ እንዲሁ አልነበረም "ከሞቱ አሟሟቱ "እንዲሉ አበው ሞት እንደ አረጀ አንበሳ ጥርሶቹ ረግፈው ጽኑ ሥቃይ ተሠቃይቶ ተዋርዶ በሆዱ ያለውን ሁሉ ተፍቶ ነበር የሞተው::

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የሞትን አሰቃቂ አሟሟት ከሆድ ሕመም ጋር ባመሳሰለበት "ተምሳሌተ መብል ወከርስ" ( Gasronomic Analogy ) እንዲህ ይገልፀዋል:-

" የክርስቶስን ሰውነት በመቀበሉ ሞት ታላቅ ስኅተትን ሰራ:: ይህ ሰውነት በእርሱ የገዥነት ሥልጣን ሥር ያለ ተራ ሰውነት ኃጢያተኛ የሆነና የሚሞት ሰውነት መስሎት ነበር:: ከሰውነታቸው ጋር የማይስማማ ምግብን የበሉ ሰዎች ሲያስመልሳቸው የሚያወጡት አልስማማ ያላቸውን ምግብ ብቻ ሳይሆን የበሉትን ነገር ሁሉ ነው::

በሞትም ላይ የሆነው ይሔ ነው:: ሞት ፍፁም የማይሞት የሆነውን የክርስቶስን ሥጋ ዋጠ የማይሞተው ሕያው ክርስቶስ ለአልጠግብ ባዩ ሞትና ሲኦል የሚመር እና የማይስማማ ምግብ ሆነበት:: ሊስማማው ስላልቻለም ተፋው ከክርስቶስ ሥጋ ጋርም ሲኦል ሆድ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ ውጦ የያዘውን ሙት ሁሉ አብሮ ተፋ::

ለሞት የሚስማማ ብቸኛው ምግብ ኃጢያት ብቻ ነው:: ኃጢአት የሌለበት የጌታ ሰውነት ለሲኦል የማይስማማ ምግብ ነው:: ሞት ሊላመጥ የማይችል ትልቅ ድንጋይ ዋጠ ይህ ድንጋይ የማይላመጥ ብቻ ሳይሆን በሆድ ውስጥ ቆይቶ የሚያፈራርስና የሚሰባብር ነው::

ስለዚህ ሞት "የማዕዘን ድንጋይ" የሆነውን የክርስቶስን ፍፁም ቅዱስ የሆነን ሥጋ በዋጠ ጊዜ በታላቅ ስቃይና ድካም ውስጥ ሆኖ ጥንካሬዎቹን ሁሉ አጣ::

ለዚህም ነው ቅዱስ ጴጥሮስ "ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለም" ያለው::

የትኛዋም ሴት ልጅ ለመውለድ ምጥን ባማጠች ጊዜ ሞት የክርስቶስን ሥጋ ይዞ የተጨነቀውን ያህል ተጨንቃ አታውቅም"

"አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል" እንደሚባለው ሞት በአሟሟቱና በመዋረዱ የተነሣም እኛ ክርስቲያኖች እጅግ ንቀነው ሞት ሆይ "መውጊያህ የታለ?" እያልን እንዘብትበታለን::

ቤተ ክርስቲያናችን ከጌታችን ትንሳዔው ይልቅ የሚያስደንቃት መሞቱ ነው:: ስለሞቱ "የማይሞተ ሞተ" ስትል ስለትንሳዔው ግን "የማነሳው ተነሳ" አትልም "ትንሳዔና ህይወት እኔ ነኝ" እንዳለው ትንሳዔ መነሳቱ ሕይወትም ሕያው መሆኑ ሊሆን የማይችል ክስተት አይደለም መሞቱ ግን አስደናቂ ነው::

የማይሞተው ሞተ ሞትን ይሽረው ዘንድ ሞተ ሙታንን ያድናቸው ዘንድ ሞተ እያልን የምንቀድሰውም ስለዚህ ነው::

ሕማማት ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ

“ሰሞች በሞታቸው ሀዘን ይጥሉብናል በሞቱ ህይወትን የሰጠን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው::”

አብይ የማርያም ልጅ @jahABP ነኝ

መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልን::

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPG @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
Post #2268 793
AB PHOTOGRAPHY

ማርቲሾዬ የኔ ምርጥ እህት እንኳንም ተወልድሽልን እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በጥበብ በሞገስ እሱን በመፍራት እንዲያረግ የዘወትር ፀሎቴ ነው::

ምን ያህል ጠንካራ ሰው እንደሆንሽ አውቃለሁ ይህን ጥንካሬሽን ይዘሽ በርትተሽ ትልቁ ቦታ ላይ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ:: መጪው ጊዜ ያሰብሻቸው የሚሳኩበት እንዲሆነ ከወዲሁ እመኛለሁ...እኔ ጋር ትልቅ ቦታ ካላቸው አንዷ ነሽ አንቺ ስላለሽኝ ደስተኛ ነኝ ረጅም አመትን ከጤና ጋር ተመኝው::
urs AB
Post #2259 744
የሆሳዕና በዓል ፎቶዎች👣🦶🏿🦶🏿👣
Post #2257 871
...........//////......../////......./////......////////

1.......................2.........................3

🦶🏿👣🦶🏿👣🦶🏿👣
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →