AB PHOTOGRAPHY
ማርቲሾዬ የኔ ምርጥ እህት እንኳንም ተወልድሽልን እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በጥበብ በሞገስ እሱን በመፍራት እንዲያረግ የዘወትር ፀሎቴ ነው::
ምን ያህል ጠንካራ ሰው እንደሆንሽ አውቃለሁ ይህን ጥንካሬሽን ይዘሽ በርትተሽ ትልቁ ቦታ ላይ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ:: መጪው ጊዜ ያሰብሻቸው የሚሳኩበት እንዲሆነ ከወዲሁ እመኛለሁ...እኔ ጋር ትልቅ ቦታ ካላቸው አንዷ ነሽ አንቺ ስላለሽኝ ደስተኛ ነኝ ረጅም አመትን ከጤና ጋር ተመኝው::
urs AB
Post #2268
793



