TGViewer
Channel Public Channel
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd

FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Subscribers
1.08K
Photos
1.8K
Videos
8
Links
16

Showing posts older than #2011 · Back to latest

Older Posts 11 shown
Post #2010 590
AB PHOTOGRAPHY

Dear MA Trip families,

Due to the current situation in the country we have decided to put things on hold until the situation stabilizes.

Stay Safe!!!

We hope to see you soon.


#ma_trip
Post #2009 580
ይሄን ፎቶ ምን እንደሆነ በመጀመሪያ እይታ የሚመልስ ሰው አላጋጠመኝም ከብዙ ሙከራ በኅላ ነው የሚያገኘት


እናንተስ ከየትኛው ናችሁ??

ለኢግዚቢሽን ከተቀመጠው ፎቶ 👣👣🦶🏿🦶🏿

በዛውም ከ10% ስጡት
Post #2008 581
ከእረፍት መልስ
Post #1995 652
እኔ እሷና ጥቅምት

የቴሌግራም ልቦለድ በቅርብ ቀን 🦶🏿👣👣👣

@jahABP ነኝ 😊😊🙏🙏🥰
Post #1993 595
ለዚ ፎቶ 10% ይገባዋል የምትሉን ስጡት

🦶🏿🦶🏿🦶🏿
Post #1984 664
አንዳንድ ሰዎችን ደሞ ለማመስገን ቃላት ያጥራል መኖራቸው አንተን ያበረታሃል አሉኘ ማለት ላንተ ጥንካሬ ይሆንሃል በህይወትህ የማይጠቅም ሰው የለም እንዳንቺ አይነት መልካም ጠንክረው የሚያጠነክሩ ደሞ ልዩ ናቸው፡፡በህይወትህ የማይጠቅም ሰው የለም አፕል ጥቅሙ ምን እንደሆነ ሳታውቅ ብትበላው ላንተ መስጠት ያለበትን ጥቅም ከመስጠት የሚከለክለው የለም፡፡ ውሎህንና እራስህን ደሞ ከመልካም ሰዎችና ከመልካም ነገሮች ጋር ካደረክ ህይወት በእጥፍ ትቀልልሃለች፡፡

አንቺ መልካም ሴት ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስሽ፡፡
@jahABP ነኘ
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →