TGViewer
Phenomenal pictures & graphic design Phenomenal pictures & graphic design @abpgd · 1.08K subscribers
Post #1984 664
አንዳንድ ሰዎችን ደሞ ለማመስገን ቃላት ያጥራል መኖራቸው አንተን ያበረታሃል አሉኘ ማለት ላንተ ጥንካሬ ይሆንሃል በህይወትህ የማይጠቅም ሰው የለም እንዳንቺ አይነት መልካም ጠንክረው የሚያጠነክሩ ደሞ ልዩ ናቸው፡፡በህይወትህ የማይጠቅም ሰው የለም አፕል ጥቅሙ ምን እንደሆነ ሳታውቅ ብትበላው ላንተ መስጠት ያለበትን ጥቅም ከመስጠት የሚከለክለው የለም፡፡ ውሎህንና እራስህን ደሞ ከመልካም ሰዎችና ከመልካም ነገሮች ጋር ካደረክ ህይወት በእጥፍ ትቀልልሃለች፡፡

አንቺ መልካም ሴት ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስሽ፡፡
@jahABP ነኘ
More from @abpgd
  1. Apr 21, 2025#የሞት_ሞት "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኝን ሞት የሚሞትበት ጊዜው መች ይሆን?" ነፍሳቸውን ይማረውና ክቡር ዶ/ር…
  2. Sep 14, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  3. Sep 13, 2024#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል #አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @a…
  4. Mar 24, 2024#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን #ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ #መድኃኒዓለም_አባቴ #…
  5. Mar 2, 2024AB PHOTOGRAPHY ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት እምየ ምንሊክ ጀ…
  6. Feb 5, 2024Phenomenal picture ደረሰ ደረሰ ደረሰ " ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →