Post #2009 580 Nov 5, 2021, 06:53 UTC ይሄን ፎቶ ምን እንደሆነ በመጀመሪያ እይታ የሚመልስ ሰው አላጋጠመኝም ከብዙ ሙከራ በኅላ ነው የሚያገኘትእናንተስ ከየትኛው ናችሁ??ለኢግዚቢሽን ከተቀመጠው ፎቶ 👣👣🦶🏿🦶🏿በዛውም ከ10% ስጡት