TGViewer
Channel Public Channel
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd

FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Subscribers
1.08K
Photos
1.8K
Videos
8
Links
16

Showing posts older than #1731 · Back to latest

Older Posts 11 shown
Post #1716 1.1K
Audio
ምን አለ ባልነበረ
ሳልቆጣው ባደረ
ከፋው እንጂ መች አመነ
አልገባው በኔ አዘነ

ነገ መንገር እያለ
ውስጤ ኩርፊያ እንኳ ካለ
መስሎት ሰምቶም ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኜ ካለ

ምናለ ባለፍኩኘ
ለቁጣ ባልፈጠንኩኘ
እንጃ ከፋው ብዙ አዘነ
ሰጋው አውቆስ ካልሆነ

ነገ መስከን እያለ
በፍቅር ምክር እንኳ ካለ
ዛሬ መስሎኘ ስቶስ ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኜም ካለ

#ጥቅም_አይሰጥም_ባጆ_ሩጫ
#ምህረት_ከሌላት_እውነት_ብቻዋን
#ከውሸት_አይድንም_የለው_ሰው_ምርጫ
#እውነት_ካልሰማ_በምህረት_ብቻ

#ቤሪ * #ታላቁ_ኤልያስ_መልካ

@jahABP ነኘ መልካም አዳር😍🙏😊
Post #1715 904
ለምን የሷ ዘፈን በሰዎች ሁሉ ስልክ ላይ የለም ለሚለው እራሱን የቻለ አንድ ጥናት ያስፈልገዋል ብዬ አስባለሁ የእውነቴን🤔🤔....

ደጋግመን እንሰማዋለን አይሰለችም ሁሌም እንማርበታለን እራሳችንን እናይበታለን ግጥሙ ሀያል ነው ዜማውም ቅንብሩም ሁሉም አንደኛ የሆነ አልበም ነው👏👏፡፡

ስለ አልበሙ የዘጠነኛው ሺህ አዘጋጅ ወንድማገኘ ለማ በፌስቡክ ገፁ እንዲህ አለ:-

"ጂጂን ተዋትና ከሴቶቹ ግን በዚህ አልበም ልክ ጥልቅ ሆኖ የተሰራ ሙዚቃ አለ?????
#ምርጫውን የምንሸውድበት 1 ሲንግል እንኳን ኧረ ተዘከሪን😍😍😍😘"

ታላቁ ኤልያስ መልካም አደል የሰራው😍😍😘😘😢😢🙏🙏 ውለታህ እኮ አለብን ኤሉ😢

እናንተም አድምጡና ትፈርዳላችሁ ከአልበሙ አንዱን ዘፈን ጀባ ልበላችሁ ጠብቁኘማ🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
Post #1708 623
እንዳነሳኀት አላወቀችም ይህን ፎቶዋን ብታየው በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም አብሯት የነበረው ልጅ አሪፍ ሳያነሳት ቀርቶ ሲጨቃጨቁ ነበር..........🤦‍♂🤦‍♂

አሪፍ ፎቶ አንስቻታለሁ ብዬ አስባለሁ(አለባበሷ ከቁንጅናዋ ጋር ተዳምሮ ፎቶውን ያሳመረው)የኔ ስራ ካሜራ ላይ እንዲቀር ማድረግ ብቻ ነበርና🤷‍♂



ፎቶዬን ስላሳመርሽልኘ አመሰግናለሁ፡፡
😍😍🙏🙏

እባካችሁ ሼር እናርገውና ፎቶዋ ይድረሳት....
Post #1707 639
AB PHOTOGRAPHY

#125_ዓመት

ይህን ፎቶ ለማንሳት ከስንት ሰው ጋር ተጋጨሁ መሰላቹ፡፡

ይች ናት አዲስ አበባዬ😍😍😍

ረጅም እድሜን ተመኘቻለሁ፡፡

የድሉ ባለቤት ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው፡፡
ፎቶ #2
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Older posts →
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →