እንዳነሳኀት አላወቀችም ይህን ፎቶዋን ብታየው በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም አብሯት የነበረው ልጅ አሪፍ ሳያነሳት ቀርቶ ሲጨቃጨቁ ነበር..........🤦♂🤦♂
አሪፍ ፎቶ አንስቻታለሁ ብዬ አስባለሁ(አለባበሷ ከቁንጅናዋ ጋር ተዳምሮ ፎቶውን ያሳመረው)የኔ ስራ ካሜራ ላይ እንዲቀር ማድረግ ብቻ ነበርና🤷♂
ፎቶዬን ስላሳመርሽልኘ አመሰግናለሁ፡፡
😍😍🙏🙏
እባካችሁ ሼር እናርገውና ፎቶዋ ይድረሳት....
Post #1708
623