ምን አለ ባልነበረ
ሳልቆጣው ባደረ
ከፋው እንጂ መች አመነ
አልገባው በኔ አዘነ
ነገ መንገር እያለ
ውስጤ ኩርፊያ እንኳ ካለ
መስሎት ሰምቶም ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኜ ካለ
ምናለ ባለፍኩኘ
ለቁጣ ባልፈጠንኩኘ
እንጃ ከፋው ብዙ አዘነ
ሰጋው አውቆስ ካልሆነ
ነገ መስከን እያለ
በፍቅር ምክር እንኳ ካለ
ዛሬ መስሎኘ ስቶስ ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኜም ካለ
#ጥቅም_አይሰጥም_ባጆ_ሩጫ
#ምህረት_ከሌላት_እውነት_ብቻዋን
#ከውሸት_አይድንም_የለው_ሰው_ምርጫ
#እውነት_ካልሰማ_በምህረት_ብቻ
#ቤሪ * #ታላቁ_ኤልያስ_መልካ
@jahABP ነኘ መልካም አዳር😍🙏😊
Post #1716
1.1K