TGViewer
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 284 subscribers
Post #384 55
ለውድ ተማሪዎቼ በሙሉ!
ዛሬ የተፈተናችሁት ፈተና የእውቀታችሁን፣ የዝግጅታችሁንና የጥረታችሁን ውጤት የምታሳዩበት አንዱ እርምጃ ነው።
የፈተናው ውጤት ምንም ይሁን ሁልጊዜ ከስህተታችሁ ተማሩ፣ ጠንክራችሁ ሥሩ፣ በራሳችሁም ተማመኑ ። ስኬት የሚመጣው በተከታታይ ጥረት፣ በትዕግሥትና በቁርጠኝነት ነው።
እግዚአብሔር የድካማችሁን ፍሬ ይስጣችሁ፤ የምትመኙትን መልካም ውጤት እንድታገኙ ከልቤ እመኛለሁ! 🙏
መልካም ውጤት ለሁላችሁም!
ከመምህራችሁ ።
  • 👍 6
More from @a1670
  1. Oct 18, 20261. BRD-2019-E1B7VJ ABENEZER ASEGID BULLA 2. BRD-2019-DKU5G4 Abenezer Tamrat Abebe 3. BRD-2…
  2. Oct 16, 2026ነገ ማለትም በቀን 7/2/2019ዓ.ም ወደ ፈተና አዳራሽ ስትመጡ፦ 1- መታወቂያ 2- የማሰቢያ ወረቀት እና እስክሪብቶ በመያዝ ጠዋት 2:30 ላ…
  3. Oct 15, 20261. Abenezer Asegid Bula 2. Abenezer Tamirat Abebe 3. Adonayt Kumsa Mecheso 4. Banchwesen T…
  4. Oct 14, 2026📢 የማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አ…
  5. Oct 11, 20261. መማር ተግባር ነው። ትምህርትን ለማግኘት መጀመር፣ መጣርና በተግባር መለማመድ ያስፈልጋል። 2. የተማርነውን ማስቀጠል ልማድ ነው። በየቀኑ…
  6. Oct 9, 2026ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ባቋቋማቸው…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →