TGViewer
ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 276 subscribers
Post #346 296

Forwarded from Ministry of Education Ethiopia

ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁና ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በተመዘገባችሁበት ሊንክ መለያ ኮዳችሁን ( Reference Number) በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን።

በተጨማሪም ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ፈተና የሚሰጠው በበየነ መረብ (online) ስለሆነ የሚቀርባችሁን የፈተና መስጫ ማዕከል በዛው ሊንክ በመግባት መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የሙከራ ፈተና እሮብ ነሃሴ 27/2018 የሚሰጥ ሲሆን ዋና ፈተናው ነሃሴ 28 የሚሰጥ መሆኑ አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
  • ❤ 1
More from @a1670
  1. Oct 9, 2026ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ባቋቋማቸው…
  2. Oct 8, 2026ነገ ወደ ጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት በመግባት አዲስ የትምህርት ምዕራፍ ትጀምራላችሁ። ይህ አዲስ ጉዞ በእውቀት፣ በስኬት፣ በጥሩ ሥነ-ምግባ…
  3. Oct 6, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ 🌿 ከዚህ በፊት በትጋት፣ በጽናትና በትምህርት ያሳያችሁት አበረታች አፈጻጸም ዛሬ ወደ አዲስ የትምህርት ምዕራፍ እንድትሸጋ…
  4. Oct 6, 20261. Adonis Akililu Alemayehu 2. Amesias Bogale G/Mariam 3. Amir Seid Mohammed 4. Eleni Meko…
  5. Sep 29, 2026የጋሞ ባይራ ትምህርት ቤት መግቢያ ቀን እስኪገለፅ ድረስ ትምህርታችሁን መጥታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ።
  6. Sep 27, 2026🌿 ለውድ ተማሪዎቼ — መልካም የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ጊዜ! 🌿 ውድ ተማሪዎቼ፣ ከነገ 18/1/2019 ዓ.ም. ጀምሮ አዲስ የሕይወት፣ የ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →