ቀን: 20/12/2018 ዓ.ም
ለአምዩ ኮሚዩኒቲ ሞዴል ነባር ተማሪዎች በሙሉ።
ከዚህ ቀደም ባወጣነው ማሳሰቢያ መሠረት የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በ21/12/2018 ዓ.ም. ይጠናቀቃል።
በልዩ ልዩ ምክንያቶች መመዝገብ ላልቻሉ በቅጣት መመዝገቢያ ቀን 22/12/2018 እና 25/12/2018 (ዐርብና ሰኞ)መሆኑን እናሳውቃለን።
አምዩ ኮሚዩኒቲ ሞዴል ት/ቤት
Post #345
408
AR ARBAMINCH UNIVERSITY COMMUNITY PRIMARY SCHOOL GRADE 6 @a1670 · 276 subscribers