TGViewer
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ @sputnik_ethiopia · 52.4K subscribers
Post #30133 2.84K
🇬🇳 ጊኒ የአንድ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ ፕላስቲኮች እገዳን ሙሉ በሙሉ ወደ መተግበር ገባች

የጊኒ መንግሥት እ.ኤ.አ. በመስከረም 2024 ያጸደቀው የአንድ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ ፕላስቲኮች እገዳ የተሰጠው የሁለት ዓመት የሽግግር ጊዜ መስከረም 20 ቀን በመጠናቀቁ እገዳው ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል።

🚫 የአንድ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ የፕላስቲክ ፌስታሎች፣ የውሃ መጠቅለያዎች ፣ የምግብ ማሸጊያዎችና የሚጣሉ የፕላስቲክ እቃዎች ማምረት፣ ማስገባት፣ መሸጥና መጠቀም በሙሉ የተከለከለ ሲሆን በልዩነት የውሃ በረዶ ጠርሙሶች ግን ተፈቅደዋል።

በተጨማሪም ለሕክምና፣ ለግብርና፣ ለወታደራዊ አገልግሎትና ለቆሻሻ መሰብሰቢያ የሚሆኑ ፕላስቲኮች ከእገዳው ነፃ መሆናቸው ተነግሯል።

የጉምሩክ፣ የንግድና የአካባቢ ጥበቃ አካላት ጥብቅ ቁጥጥር የሚያደርጉ ሲሆን፣ ሕግ ተላላፊዎች ላይ የንብረት መወረስና የገንዘብ ቅጣት ይጣላል።

🌍 ይህ እርምጃ ኢትዮጵያን፣ ኬንያን እና ናይጄሪያን ጨምሮ በበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የፕላስቲክ ብክለትን ለመቀነስ እየተወሰዱ ያሉ ጥረቶች አካል ነው።

✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
  • ❤ 3
  • 👏 2
More from @sputnik_ethiopia
  1. Sep 24, 2026ኔታንያሁ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ንግግራቸውን ሲጀምሩ ተቃውሞ ገጠማቸው በርካታ ልዑካን የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚ…
  2. Sep 24, 2026🚨 ሩሲያ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የውጭ ጣልቃ ገብነት እንደነበር ደርሳበታለች - የሩሲያ የውጭ የደህንነት አገልግሎት የምዕራባውያን ተቋማት በሩ…
  3. Sep 24, 2026የዳሞታ ተራራ በ 'መደመር' የልማት እሳቤ ወደ ዋነኛ የኢኮ-ቱሪዝም ማዕከልነት ተቀየረ የታሪክ፣ ባሕል እና የአካባቢው መለያ ስያሜ መገኛ የሆነ…
  4. Sep 24, 2026ቻይና እና አሜሪካ በሰላም በጋራ መኖር አለባቸው - ሺ ጂንፒንግ የቻይናው ፕሬዚዳንት የሁለቱ ሀገራት ፉክክር ወደ ግጭት ሳያመራ እና መስመር ሳ…
  5. Sep 24, 2026በሙሉ ፍጥነት ወደፊት፦ የኢትዮጵያን የኃይል አቅርቦት መስመር አዲስ መልክ የሚያስይዘው በባቡር የተሳሰረ የነዳጅ ተርሚናል 🛢 በጅቡቲ ዶራሌ ወ…
  6. Sep 24, 2026#viral | ትራምፕ ወታደራዊ ኃይላቸውን አሳያለሁ ብለው በራሳቸው የአውሮፕላን ትርዒት ደነገጡ ​ትራምፕ በአሜሪካ ለሺ ጂንፒንግ በተደረገ የአ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →