የጥሪ ማስታዎቂያ!
#woldiauniversity
በ 2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ 2019 ዓ.ም. አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም. መሆኑን እንገልጻለን።
❖ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።
Post #9784
2.46K

- ❤ 3