#UPDATE
በጥር ወር የ exit exam አይሰጥም ተብሎ የሚናፈሰው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው። ትምህርት ሚንስቴር ፈተናው የሚፈተኑ ተማሪዎች ቴምፕሌት ለትምህርት ሚንስትር መላክ መጀመሩን ባለደረባችን አቶ ግርማዬ ገልጸዋል ፈተናው በተያዘለት ጊዜ እንደሚሰጥ አውቃቹ ተዘጋጁ ተብሏል
share share
@Management_Material
@AfcnMaterial
@Accounting_2017
@Moeexitexam2017
Post #9801
510
- ❤ 3
- 👍 2