Post #11993 386 Oct 6, 2026, 13:49 UTC Бывший глава Временной администрации Тыграя Гетаччоу Рэдда объявился в Мэкэле. Telegram Borkena ጌታቸው ረዳ ወደ መቐለ መመለሳቸው ተሰማ። ጌታቸው ህዝባዊ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ መቐለ ከተማ ከህወሓት አማፂያን ነፃ መውጣቷን ተከትሎ ወደ ከተማዋ መመለሳቸውን ምንጮች ቦርከና ተናግረዋል። የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ወደ ክልሉ መዲና መቐለ መድረሳቸውን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። አቶ ጌታቸው…