Post #87
103 ጀግና ከሆንክ በራስህ ላይ ጦርነት አውጅበት! መቆጣት ከፈለግህ መጀመሪያ በራስህ ላይ ተቆጣ። ልክስክነትህን፤ ስግብግብነትህን፤ ክፋትህን፤ ዝርክርክነትህን፤ ዘማዊነትህን ተቆጣው፤ ስንፍናህን ተቆጣው። በዲያብሎስ ላይ ጦርነት ክፈትበት፤ የዘላለም ዕረፍትህን ለሚነጥቅህ፤ ከዘላለማዊ ርስት ለነጠቀህ፤ ከልጅነት ለሚያዋርድህ፤ ከእግዚአብሔር ከሚያጣላህ፤ ከክብር ካዋረድህ በእርሱ ላይ መጀመሪያ ተነሥ።
— ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ