Post #58 129 Feb 23, 2025, 18:07 UTC ካንተ ዘንድ — አይኮራም አሉኝ ዘመድካንተ ደጅ — አይኮራም አሉኝ ወዳጅካንተ ሲደርስ — አይኮራም አሉኝ ንጉስካንተ ሲደርስ — አይኮራም አሉኝ ጳጳስ— መጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ