Post #46480 2.97K Apr 21, 2026, 07:22 UTC ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ ኅብረት የአለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላን አግኝቼ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ስላለን የረጅም ጊዜ ትብብር ተወያይተናል። - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ❤ 4