Post #46448 3.08K Apr 14, 2026, 13:40 UTC "የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ ራንገልን አግኝቼ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንንና ቀጣይ ትብብሮችን በምናጠናክርባቸው ቁልፍ መስኮች ዙሪያ መክረናል"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)