TGViewer
Channel Public Channel
ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

@deromzenderom

Do you own a classic Bug or Kombi in Ethiopia? Send us your photos, restoration stories, or road trip clips, and let’s feature your story!

Send your content @deromzenderombot

Group @deromzenderomgroup
Subscribers
1.78K
Photos
2.7K
Videos
202
Links
77
Recent Posts 10 shown
Post #3339 279
👌ካናዳዊ ኢንጅነር የቮልስዋገን ኮምቢ መኪና ቦዲ ወደ ሄሊኮፕተር በዚህ መልክ ቀይሯል

A Canadian aviation tech turned a rusty 1960s VW camper into a wild piece of industrial art by fusing its front with the rear of a scrapped Airbus H125. After more than a year of cutting and welding, the finished build can't fly, but it looks ready for takeoff.

via/chuckteschke

@deromzenderom
  • ❤ 3
  • 👏 2
  • 🔥 1
  • 🥰 1
Post #3338 662
⚠️እራሳችሁን እና ሌሎችን የፍጥነት ወሰን ባለማለፍ እና የተሽከርካሪ ጥገና በየጊዜው በማድረግ ጥንቃቄ አድርጉ።

በአጋጣሚ አደጋ ቢደርስ ግን ይህ መረጃ ለሚጠቅመው ሰው አካፍሉ

@deromzenderom
  • ❤ 3
  • 👍 1
Post #3337 654
🌼መልካም አዲስ አመት🌼

2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣

@deromzenderom
  • ❤ 5
  • 🔥 1
Post #3336 635
💛 መልካም አዲስ አመት ለድሮም ዘንድሮም ቤተሰብ ለቮልስ አፍቃርያን በሙሉ እንመኛለን 💛

@deromzenderom
  • ❤ 8
  • 👏 2
  • 🔥 1
Post #3333 698
🔺ድሮም ዘንድሮም እምር በቮልስ 🔺

©Dina Abreham

@deromzenderom 💠
  • ❤ 4
  • 👍 1
  • 🔥 1
Post #3332 775
🟢 ድሮም ዘንድሮም ማለት ጊዜ አልፎ ዘንድሮ የቀረን ቮልስዋገን መሆኑን ማወቃችን ነው! ቮልስዋገነን መናቅ ጊዜን እና መካኒካል እውቀት ወይም ሚስጥርን አለመረዳት ነው! በትንሹ 60 አመት ያገለገለ ወደፊት 60አመትም ያገለግላል እና ....

____

የጣሊያኑ ነዳጅ ኩባንያ አጂፕ (Agip - Azienda Generale Italiana Petroli) ወደ ኢትዮጵያ ገበያ የገባው በ1930ዎቹ (በ1928–1929 ዓ.ም. አካባቢ) በጣሊያን ወረራ ወቅት ነበር።

ዋና ዋና ታሪካዊ ሂደቶች፡

መጀመሪያ ገበያ መግባት (1930ዎቹ)፦ Agip ከጣሊያን ኃይሎች ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ውስጥ የነዳጅ ማደያዎችን መሥራት እና የነዳጅ ፍለጋ ጥናቶችን (በተለይም በኦጋዴን አካባቢ) ማካሄድ ጀመረ።

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፦ ከፋሺስት ጣሊያን መሸነፍ በኋላም ቢሆን ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ዋና የነዳጅ አቅራቢና የነዳጅ ማደያዎች ባለቤት ሆኖ ሥራውን በመደበኛ ንግድ ደረጃ ለበርካታ አሥርታት ቀጥሏል።

ከኢትዮጵያ ገበያ መውጣት (በ2000 እ.ኤ.አ / 1993 ዓ.ም)፦ Agip በኢትዮጵያ የነበሩትን የነዳጅ ማደያዎችና የጋዝ ስርጭት ንግዱን ለሼል (Shell) አሺጦ ከገበያው ወጥቷል።

ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የነዳጅ ማደያዎች «አጂፕ» በሚለው ስም ባይሰሩም፣ አብዛኞቹ የቀድሞዎቹ ማደያዎች ቦታዎች በሌሎች ኩባንያዎች (እንደ ሼል/ቶታል/ኦይሊቢያ) ተተክተው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።

@deromzenderom 💠
  • ❤ 3
Post #3331 764
👇
​​የልጅነት ተወዳጅ መኪናዬ
👆👇
​የአሁኑ ተወዳጅ መኪናዬ
👆👇
​የሁልጊዜ ተወዳጅ መኪናዬ
👆

@deromzenderom 💠
  • ❤ 9
  • 😁 3
  • 🔥 1
Post #3329 754
አዲስ ምርት በድጋሚ አስገብተናል !🔝

ለቢትል እና ኮምቢ መኪና የሚሆን ኦሪጅናል ስፔርፓርት (Ignition Parts) ገብቷል 🛠️

​📦 ምን አቅርበናል?
🔹​ፑንቲና (Ignition Contact Points): ለትክክለኛ ታይሚንግ እና ለስላሳ ሞተር ድምፅ።
🔹​ኮንደንስረር (Ignition Condenser): ጠንካራ እሳት (Spark) እንዲኖርና ፑንቲና ቶሎ እንዳይቃጠል ለመከላከል።

✅​የክላሲክ መኪና አፍቃሪዎችና ባለቤቶች! መኪናዎ ልክ እንደ ድሮው ያለምንም እንከን እንዲነሳና እንዲሰራ ኦሪጅናል እቃዎች ግጠሙ!

✅የእንግሊዝ ሀገር ምርት የሆኑ፣ ጥራታቸውን የጠበቁ Intermotor ኦሪጅናል ፑንቲና እና ኮንደንሰር እቃዎች (New Old Stock) በእጃችን ይገኛሉ!

🔺 0912899205 አሁኑኑ ደውለው ሳያልቅ ይዘዙ

@deromzenderom ✈️
  • ❤ 2
  • 👍 1
Post #3319 819
የቮልስዋገን ተወዳጅነት በታሪክ...

የ1960ዎቹ የሂፒ (Hippie) እንቅስቃሴ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ለውጥን ያለመ የሰላም እና የፍቅር ንቅናቄ ነበር። በሌላ በኩል፣ የአሁኑ የሂፕስተር (Hipster) ባህል በዋናነት በቪንቴጅ ስታይል፣ በልዩ የሙዚቃ ምርጫዎች እና በኪነ-ጥበባዊ የህይወት ዘይቤ ላይ ያተኩራል።
​ሁለቱም ከተለመደው የህብረተሰብ ፍሰት ወጣ ያሉ ቢሆኑም፣ ሂፒዎች በዓለም አቀፍ አስተሳሰብ እና በህብረት ሲመሩ፣ ሂፕስተሮች ደግሞ በግላዊ ምርጫ እና በቲማቲክ ስታይል ይታወቃሉ።

ሂፒዎች የቮልስን ካልቸር ከፍ እንዳደረገጉ ይወሳል

@deromzenderom
  • ❤ 3
  • 🔥 1
  • 👏 1
Older posts →

About this channel

How can I read @deromzenderom without a Telegram account?
TGViewer shows the public web preview Telegram publishes for ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹: recent posts, photos, videos and the subscriber count, with no app, login or account.
How many subscribers does ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹 have?
ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹 (@deromzenderom) has 1.78K subscribers on Telegram, refreshed roughly every 30 minutes.
Does ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹 know I viewed it here?
No. Public channel previews carry no viewer identity, and TGViewer has no accounts or tracking of what you look up.
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →