TGViewer
Addis Standard Amharic Addis Standard Amharic @addisstandardamh · 21.4K subscribers
Post #9268 2.03K
#ዕለታዊ_ዜና፡ #ቻይና ሳውዘርን ኤርላይንስ #ቻንግሻ በኩል #ጉዋንግዡን ከ #አዲስ_አበባ የሚያገናኝ አዲስ የበረራ አገልግሎት ጀመረ

ቻይና ሳውዘርን ኤርላይንስ በቻንግሻ በኩል የቻይናዋን ጉዋንግዥው ከተማ ከኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ጋር የሚያገናኝ አዲስ የጉዞ መስመር በመክፈት በቻይና እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የበረራ አገልግሎት ትስስር እንዲጨምር ማድረጉ ተዘገበ።

የቻይና መንግሥታዊ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት የመጀመሪያው በረራ ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. ተካሂዷል።

https://addisstandard.com/Amharic/?page_id=14361
More from @addisstandardamh
  1. Oct 13, 2026ዜና: በ #አማራ ክልል ግጭት በተባባሰበት ወቅት የቦረና ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ መገደላቸው ተገለፀ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባባቢዎች በመ…
  2. Oct 13, 2026ዜና: “ፍትሕና እኩልነት ለሰው ልጅ ያላቸው ዋጋ ከምግብ፣ ከመጠጥና ከልብስ ፍላጎት ያልተናነሰ ነው” - ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ #ኢትዮ…
  3. Oct 13, 2026ትንታኔ፡ የትምህርት ሥርዓትን ከአውሮፓውያን አስተሳሰብ ነፃ ማድረግ በ #ኢትዮጵያ - በገሃድ እየተቀየረ ያለው ምንድን ነው? ለተማሪዎች የትምህ…
  4. Oct 13, 2026#ዕለታዊ_ዜና: የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ባጋጠመው የገንዘብ እጥረት በ #ኢትዮጵያ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ምዝገባን አቋረጠ የተባበ…
  5. Oct 13, 2026#ዕለታዊ_ዜና፡ #እስራኤል #የኢንዶኔዥያ ፓይለት አለበት የተባለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውሮፕላን ከበረራው እንዲመለስ አደረገች እሑ…
  6. Oct 13, 2026#ዕለታዊ_ዜና: በ #ደቡብ_ሱዳን ሌክስ ግዛት በተቀሰቀሰ ግጭት 70 ገደማ ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ በደቡብ ሱዳን ሌክስ ግዛት ውስጥ በሚገኙ የተ…
Threads Profile ViewerView any public Threads profile without an account.Open ThreadLook →Writing with AI? Make it sound human.Metric37 rewrites AI drafts so they read naturally. Free AI detector, 1,500 words free.Try Metric37 →